መቼም ሕዝባችን ይህን ዜና መጀመሪያ ሲሰማ፡ “ዋው! ይሄማ ለበጎ ነው፤ አልኮል እኮ መጥፎ ነው፤ ማንም ይከልክለው ማን፤ ዋናው ጤናችን ነው”ይለናል፤ በጉዳዩ ላይ ሳያንፀባርቅበት።
ግን ይህ ትልቅ ስህተት ነው። ይህን ሕግ እንዲጸድቅ የገፋፋው የግራኝ አህመድ ቲም አባል የጤና ጥብቃ ሚንስቴር ሚንስትር ዶ/ር አሚር አማን ነው።(በአገራችን የማያክመው ዶ/ር በዛ)።
ስለ እስልምና ጠለቅ ያለ እውቀት ያለው ወገን ሥልጣን ቦታ ላይ የተቀመጡትን ሙስሊሞችን በጭራሽ ማመን የለብንም፤ በተለይ የወይን ጠጅ እና ሰባ ሁለት ልጃገረዶች በጀነት ተስፋ የሚያደርጉትን የመሀመድ ተከታዮችን።
“ለሕዝባችን ጤና አስቤ ነው” አለን ዶ/ር አሚር፤ መቼም ይህን ከአለቃው ከ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የተማረው መሆን አለበት። እነዚህ ሰዎች ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ምንም ዓይነት በጎ ነገር እንደማያመጡ እርግጠኛ ሆኜ ነው የምናገረው። “ለሕዝቡ መስማት የሚፈልገውን እየነገርከው አንት ሥራህን ሥራ” ብሎ የለም በግልጽ በመጸሐፉ፤ አዎ! የምዕራብ ኒዎ–ሊበራሎች /ለዘብተኞች የሚባሉት ሞግዚቶቹ ሹክ ብለውት እንዲጽፍ ባዘዙት መጽሐፉ ላይ። ኢትዮጵያውያን ይህን ትርኪ ምርኪ የተሰበሰበበትን መጽሐፉን አንብቡትማ፤ በኢትዮጵያውያን ላይ በኢትዮጵያ ታሪክ ላይ ያለውን ንቀት ያሳየብት መጽሐፍ ነው። እነ አፄ ቴዎድሮስ፣ አፄ ዮሐንስን እና ሌሎች የተዋሕዶ አባቶችን ከግራኝ አሕመድ ጋር በአንድ ረድፍ ያቆመበት ጽንፈኛ መጽሐፍ ነው።
ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution” ብሎታል፡ ተንኮለኛው ፈላስፋ ሄገል።
እንጀራ በሚበላባት ሃገራችን ጠላ ወይንም ጠጅ እና የወይን–ጠጅ እንጅ፡ ውስኪ፣ ቮድካና ቢራ ከጨጓራ እና ስኳር በሽታ ሌላ ለአገራችን ሰው የሚያስገኝለት ሌላ ምንም ነገር የለም። ታዲያ ይህ እየታየና እየታወቀ ባለፉት ዓመታት በአገራችን የቢራ፣ የአልኮል እና መርዛማ ለስላሳ መጠጦች ፋብሪካዎች እንደ አሸን ነበር የፈሉት፤ ከውጭ ድጎማ እየተደረጉ።
ታዲያ እነዚህ መጠጦች ትውልድን እያበላሹ መሆናቸው ግልጽ እየሆነ ሲመጣ እንደ መፍትሔ ነው በማለት ማስታወቂያዎችን አሁን ለመከልከል ወሰኑ። ግብዞች! እስከ መቼ ይህን ሞኝ ሕዝብ ያታልሉታል?
ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ሉሲፈራውያኑ ሥልጣን ላይ ሲያወጡት የመጀመሪያው ተግባሩ እንዲሆን ያደረጉት ወደ ትግራይ አምርቶ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ልብ በትግርኛ ቋንቋ ለመሳብ መሞከር ነበር። ያ ሳይሳካ ሲቀር ወደ አሜሪካ በማምራትና ተዋሕዶ አባቶችን “አስታርቂያቸዋለሁ” በማልት አቡነ መርቆርዮስን ወደ ኢትዮጵያ ይዞ መጣ። አቡነ መቆርዮስ በእነ ሲ አይ ኤ እና ዲያስፐራ ፖለቲካ ፓርቲዎች ግፊት ነው ወደ ኢትዮጵያ የተመለሱት፤ እነርሱ ፈቅደውላቸው ነው እንጅ የዶ/ር አህመድ ፍልጎት ወይም ጥረት ስለነበረበት አይደለም። መቼ ነው የዋቄዮ አላህ ልጅ ለተዋሕዶ አስቦ የምያውቀው? በፍጹም!
ሁሉም ነገር ቀስበቀስ ነው፤ የእነዚህ እባቦች የሚቀጥለው እርምጃቸው አልኮል በአደባባይ እንዳይሸጥ ማድረግ ነው፤ ልክ እንደ ሳውዲ አረቢያ። አልኮል እና አደንዛዥ እጽ በሰፊው በመጠቀም በዓለማችን የሚታወቁት ሃገራት የሻሪያ ህግ የሰፈነባቸው ሙስሊም ሃገራት ናቸው። በአደባባይ ባይፈቀድም በድብቅ ግን አደገኛ በሆነ መልክ/ በጓዳ ብዙ አልኮሆል እና አደንዛዥ እፅ ይመረታል። ሻሪያ ኢራን ለምሳሌ በአደንዛዥ እፅ ፍጆት በዓለም የመጀመሪያውን ቦታ ይዛለች።
አንታለለ፤ ወገኖች! የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ዒላማቸው ሕዝበ ክርስቲያኑ ነው፤ ጦርነቱም በጌታችን ቅዱስ ስጋና ክቡር ደም ላይ ነው፤ በቤተክርስቲያን በህብስት አምሳል የምንቀበለው የክርስቶስ ስጋ በወይን አምሳል የምንቀበለው የክርስቶስ እውነተኛ ደም እንደሆነ አምነን እና ተቀብለን የመዳናችን ሚስጢር የሚፈፀምበትን አምላካዊ ጸጋ ስለምናገኝበት፡ በጣም ስለሚቀኑ መድኃኒታንን ሊነጥቁን ይሻሉ። ሙስሊሙ የጤና ጥበቃ ሚንስትር“የሕዝባችን ጤና ያሳስበኛል” ሲል በተቃራኒው “ሕዝቡን ማኮላሸት አለብኝ” እንደሚል አድርገን መውሰድ አለብን።
ለህፃናቱ ሲባል ብቻ እነዚህ ሰዎች ብዙ ጥፋት ሳያመጡ ከያዙት ቦታ ቶሎ መነሳት ይኖርባቸዋል።
Blogger Comment
Facebook Comment