[ኢትዮጵያ አውታር መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም. ] - ሀገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት ፵፬ ዓመታት በሉሲፈራውያን ስትመራ ነበር። አሁን ደግሞ ሙሉበሙሉ ለመቆጣጠር በፍጥነት እየተጓዙ ነው።

የኛ አለመንቃት ተጨምሮበት እርሰ በርሳችን በማፋጀት ለሚያመልኩት "ጌታቸው" መሥዋዕት ሊያደርጉን ዝግጅት ላይ ናቸው። ዛሬ የተከሰከሰው ጥያራ በአጋጣሚ የሆነ እንዳልሆነ ግልፅ ሊሆንልን ይገባል። የፍፃሜው መጀመርያ ነው። በሉሲፈራውያን ዘንድ ያለ ምክንያት የሚሠራ ነገር የለም። በተከሰከሰችው ጥያራ (Airplane) ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 157 ነው።
1+5+7=13
13 ቁጥር በሉሲፈራውያን የነፃ ግንበኞች የምስጥር ማኅበረሰብ ዘንድ ከባዕዳዊ አምልኮ ጋር ቁርኝት ያለው ነው። የአሜሪካው የስለላ ድርጅት ሲ አይ ኤ በነፃ ግንበኞች (Freemason) የሚዘወር ድርጅት ነው። አሁን ነገሮች በፍጥነት እውነተኛ መልካቸው እየተገለጠ ነው።
Blogger Comment
Facebook Comment