የግራኝ አብዮት አሕመድ (ጥቁር ሂትለር) የጀርመን አጋሮች በአውሮፓ ምርጫ ሽንፈት ገጥሟቸዋል


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

💭 ሶሻል ዴሞክራቶች፣ ሊበራል ፓርቲ እና አረንጓዴዎችን ያቀፈው የጀርመኑ ራሱን ‘ተራማጅ ጥምረት’ ብሎ የሚጠራው ገዢ ቡድን በአውሮፓ ምርጫ ፓርቲዎቹ 30 በመቶ ድርሻ ማግኘት ባለመቻሉ ከባድ ሽንፈት አስተናግዷል።

የአውሮፓ ምርጫ በጀርመን ታይቶ የማይታወቅ የቀኝ ለውጥ አሳይቷል፡ የመሀል ቀኝ CDU/CSU የኮሚሽኑ ፕሬዝዳንት ኡርሱላ ኦን ደር ሌየን 30.2 በመቶ በማግኘት አንደኛ ሲወጡ፣ የቀኝ አክራሪው አፍዲ ከካንስለር ኦላፍ ሾልስ SPD በልጦ ሁለተኛ ደረጃን ይዘዋል። 16% አካባቢ።

የጨፍጫፊው ጋላ-ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አሕመድ (ጥቁር ሂትለር) የጀርመን አጋሮች በአውሮፓ ምርጫ ሽንፈት ገጥሟቸዋል። በቅርቡ ከግራኝ ጋር ተገናኝተው የነበሩት የጀርመን ካንስለር ኦላፍ ሾልዝ (ቀይ፤ ሶሺያል ዲሞክራት፣ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሯ (አረንጓዴ) አናሌና ቤርቦክ በጀርመናውያን ዘንድ እጅግ የተጠሉ ሆነዋል።

ከጀርመን ውህደት ወዲህ ከፍተኛ ቁጥር ያለው መራጭ ድምፁን በሰጠበት በዚህ በአዉሮጳ ምርጫ፣ የመሀል ቀኙ የክርስቲያን ዲሞክራቲክ ኅብረት (CDU) ከፍተኛውን ድምጽ አግኝቷል። ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ (SPD-ቀይ)፣ አረንጓዴ ፓርቲ (Die Grünen) እና ነፃ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲን (FDP -ቢጫ) የያዘው ጥምር መንግስት (የትራፊክ መብራት ወይንም አረንጓዴ + ቢጫ + ቀይ) ዝቅተኛ ውጤት ማስመዝገቡን ተከትሎ፣ አስቸኳይ ምርጫ እንዲደረግ ጥሪ ቀርቧል።

በፌዴራል ጀርመን የምርጫ ጉዳይ ዋና ተጠሪ ትናንት ማለዳ እንዳስታወቁት በጀርመን ምርጫ ቆጠራ መሰረት በሃገሪቱ ዉስጥ ከነበሩት 400 የምርጫ ጣብያዎች የተሰጠዉ ድምፅ ቆጠራ ዉጤት፤ የክሪስትያን ዲሞክራቲክ ሕብረት እና የክርስቲያን ሶሻል ህብረት በጋራ 30፤ በመቶ ድምፅን በማግኘት ከፍተኛዉን ድምፅ አስመዝግበዋል። በፖለቲካ ስደተኞችና በፀረ-እስልምና ርዕዮተ ዓለም ላይ አስተያየቶችን በመስጠት እና ግልጽ አቋም በመያዝ የሚታወቀዉ አማራጭ ለጀርመን በምህጻሩ AFD የተሰኘው የፖለቲካ ፓርቲ በጀርመን በተካሄደዉ የአዉሮጳ ምርጫ ዉጤት ሰንጠረዥ 16 በመቶ ድምፅን በማግኘት ሁለተኛ ደረጃን አግኝቷል። በሦስተኛ ደረጃ ደግሞ ጀርመን መንግሥት የሆነዉ የሶሻል ዲሞክራቶች (SPD) የአረንጓዴዎቹ (Die Grünen) እና ሊበራል (FDP)ፓርቲዎች ናቸዉ። የሶሻል ዲሞክራቶች (SPD) 13,9፤ አረንጓዴዎቹ (Die Grünen) 11,9 እንዲሁም፤ ሊበራል ፓርቲዉ (FDP) 5,2 በመቶ ድምፅን አግኝተዋል።

👉 አረንጓዴ (ዲ ግሪውነን) + ቢጫ (ኤፍዲፒ) + ቀይ (SPD) 👈

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment