👹 የክርስቶስ ተቃዋሚው የግራኝ አሕመድ ሀገር የሆነው የካናዳ ጠቅላይ ሚንስተር ጀስቲን ትሩዶ ካናዳ ውስጥ ሌላ ቤተክርስቲያን ከተቃጠለ በኋላም ዝምታውን መርጧል።
👹 እነዚህ ሁለት እኵይ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች በጂሃድ፣ በሰዶማዊ ሤራ እና በክርስቲያኖች ዘር ማጥፋት ላይ ወንማማቾች ናቸው
በእርግጥ ጀስቲን ትሩዶ ስለ ቅድስት ሐና አንግሊካን ቤተክርስቲያን መቃጠል እስካሁን አስተያየት አልሰጠም። ሦስት ቀናት አልፎታል። ሆኖም በዚህ የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ላይ የእሳት ቃጠሎ ከተነሳ ከ፲፪/12 ሰዓታት በኋላ ትናንት በእስልምና ላይ ፍራቻን/እስላምፎቢያን የሚያወግዝ ሌላ ትዊተር እንዲህ በማለት ልኳል፤
“ካናዳውያን በእስልምና ላይ ፍራቻ/ኢስላሚፎቢያ ምን ያህል አደገኛ እና አስቀያሚ እንደሆነ አይተዋል” እና “በየትኛውም ቦታ ፊት ለፊት መጋፈጥ አለብን ። እና ባየነው ጊዜ ሁሉ"
የቅድስት ሐና ቤተክርስትያን ልክ ባለፉት በርካታ ዓመታት በብዙ (ከመቶ በላይ) የሚቆጠሩ ሌሎች አብያተ ክርስቲያናት በሰው እጅ መቃጠሏን እስካሁን በእርግጠኝነት አናውቅም ነገር ግን በካናዳ ታሪካዊ አብያተ ክርስቲያናት በታሪክ በዚህ ወቅት ሲቃጠሉ የቤተክርስቲያን ጠላቶች እጅ እንደሚኖርበት በጣም የሚያስጠረጥር ነገር አለ።
የዚህች የቅድስት ሐና አንግሊካን ቤተ ክርስቲያን ሀገረ ስብከት የቤተ ክርስቲያንን ቀኖና በመጣስ ሴቶች የቅስናና የጵጵስና ማዕረግን እንዲቀበሉ ያደረገ ሀገረ ስብከት ነው።
Blogger Comment
Facebook Comment