ፈረንሣይ፤ በኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች የሚካሄደውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ከሚያበረታቱት የግራኝ ሞግዚቶች መካከል አንዱ የሆነው ሉሲፈራዊው የዓለም ኤኮኖሚ ፎረም (WEF) ጭፍራ ኢማኑኤል ማክሮን በፈረንሳይ በተካሄደው ምርጫ ክፉኛ ተሸንፏል።
በላሊበላ ላይ ዓይኑን ያሳረፈው የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኤማኑኤል ማክሮን ተቀናቃኙ በአውሮፓ ኅብረት ሀገራት የፓርላማ ምርጫ ላይ ስኬት ማግኘቱን ተከትሎ የፈረንሳይ ፓርላማን በትኖ በቅርቡ አስቸኳይ ምርጫ እንደሚደረግ ገለጸ።
ፀረ-ሉላውያን እና ፀረ-እስላም አቋም ያላት ወይዘሮ ማሪ ሌፔን ምርጫውን በከፍተኛ ብልጫ አሸንፋለች። ምርጫውን ተከትሎ ለሰልፍ የወጡ ሠራተኞቹ ለማክሮን፤ “ሥልጣን ልቀቅቁ!" የሚል ዝማሬ ዘምረዋል።
በሰፌው በዚህ የአውሮፓ የፓርላማ ምርጫ በኅብረቱ አባል ሀገራት ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ቀኝ ዘመም ፓርቲዎች ብዙ ወንበር እያገኙ ነው። የኦስትሪያው ፍሪደም ፓርቲ እንዲሁም የፈረንሳዩ ናሽናል ፓርቲ ያልተጠበቀ ስኬትን ተጎናጽፈዋል።
በጀርመን፣ ቤልጂም፣ ግሪክ፣ ፖላንድ፣ ስፔን እንዲሁም በሃንጋሪ ቀኝ ዘመም ፓርቲዎች ብዙ ድምጽ አግኝተዋል።
ቀኝ ዘመም ፓርቲዎች ፴፪/32 በመቶ የአውሮፓ ፓርላማን እንደሚይዙ ተገምቷል።
እንግዲህ ፀረ-ሉላውያን/ግሎባሊስት ቁጣ አውሮፓን በማነሳሳት ላይ ይገኛል፤ ሌላው የአረመኔው ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ ሞግዚት የቤልጂየሙ ጠቅላይ ሚንስትር አሌክሳንደር ዴ ክሮ ሥልጣኑን በፈቃዱ ለመልቀቅ ተገድዷል፣
👉 ይህ በአውሮፓ ውስጥ የግሎባሊስቶች ውድቀት መጀመሪያ ነውን?
😈 አዎ የኦሮሞው ክፉ ጋኔን አብዮት አሕመድ ዓሊ የነካው ሁሉ ይሞታል።
Blogger Comment
Facebook Comment