ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
[ኢትዮጵያ አውታር ጥር 9 ቀን 2011 ዓ.ም.] - ይህንን ለመጻፍ እንደ ምክንያት የሆነኝ የሀገረ እንግሊዝ የዜና አውታር ቢቢሲ "ሳይንቲስቱ በዘረኛ ንጝራቸው ማዕረጋቸውን ተቀሙ" በሚል ርዕስ ያወጣው ዜና ከተመለከትኩኝ በኃላ ነው። ቢቢሲ ጽሑፉ ሲቀጥል፦
ታድያ ይህ ዶክተሩ አስተያየት እውነት ነው? አይደለም ፤ ነገሩ የተገላቢጦሽ ነው። የኢሉሚናቲ የደም ሓረግ የሜላኒን/ካርቦን ንጥረ ነገር እጥረት ያለበት ነው። ይህም የቆዳቸው ቀለም ነጭ (ብጫ) እንዲሆን አድርጎታል። ሜላኒን ጥቁር ህዝቦች የቆዳቸው ቀለም ጥቁር እንዲሆን የሚያደርግ ነው።የመጀመርያው ፍጡር አዳም ጥቁር ኢትዮጵያዊ ቀለም ነበረው። ይህ ታላቅ እውነታም ተፈጥሮ ራስዋ የምትመሰክረው ነው። መቼም ነጭ በሃገራችን ሲያይ መስገድ የሚቃጠው የአሁኑ ትውልድ ይህንን እውነት ብሎ ለመቀበል አይደፍርም ብተቃራኒው ያሾፋል። የሰው ልጅ ከአፈር እንደመሰራቱ ነጭ አፈር ታይቶም አይታወቅም።
የካርቦን ሜላኒን ንጥረ ነገር የህይወት መሰረት ነው። ያለ ካርቦን ህይወት ሊኖር አይችልም። ይህ ካርቦን ለመንፈሳዊ ህይወትም ወሳኝ ነው።
ሜላኒን=ካርቦን=መንፈሳዊ የበላይነት
Blogger Comment
Facebook Comment