የሰላሳ አራቱ ተዋሕዶ ሰማዕታት መቃብር በሊቢያ ተገኘ!

የሊቢያ ኦብዘርቨር እንዳሳታወቀው ከሆነ በሊቢያዋ ሲርቴ ከሦስት ዓመታት በፊት በሙስሊሞች የታረዱት የ፴፬ ኢትዮጵያውያኖች አካላት ባንድ ላይ ተከማችተው አሁን ተገኝተዋል።

የወንድሞቻችን አካላት እስር ቤት በሚገኙት ገዳዮቹ ላይ ምርመራ በሚካሄድበት ወቅት መረጃ ከተሰበሰበእና መቃብሩ የት እንደሚገኝ ከታወቀ በኋላ ነበር በሰንበት ዕለት በቁፋሮየተገኙት። (ገዳዮቹ እስካሁን በሕይወት አሉ?)
"የአገር ውስጥ እና ዓለም አቀፋዊ የህግ ሥነ ሥርዓቶች ሲጠናቀቁ አካላቱ ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳሉ" ሲል የወንጀል መርማሪው ቡድን አስታውቋል።

እትብታችሁ ለተቀበረበት የእናት አገራችሁ አፈር ቶሎ ያብቃችሁ፤ ወንድሞቼ!

መስከረም ላይ የእነ ግራኝ አህመድን ደጋፊዎች ለመቀበል አራት ሚሊየን ደም-የጠማቸው ከሃዲዎች በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ዱላ ይዘው ሲጨፍሩ ነበር። ለአገራቸውና ለአምላካቸው የተሰውትን ወንድሞቻችንን ለመቀበል ነጭ ነጠላ የለበሱና መስቀል የያዙ አሥር ሚሊየን የተዋሕዶ ልጆች በመስቀል አደባባይ በመገኘት የመስቀሉን ኃይል ማሳየት ይኖርባቸዋል።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment