ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም በኢትዮጵያ የብጫ ወባ ወረርሽኝ ተከስቷል በሚል ሽፋን ፡ ኢትዮጵያውያን በክትባት ሊጨርስ ነው።

  ዘርአዳዊት_ዘ_ኢትዮጵያ

ክትባት የአውሬው 666 መሣርያ ነው። የኢትዮጵያውያን መድኃኒት ጠበል መጠመቅ መሆን አለበት። ኢትዮጵያውያን ሆይ! ንቁ እንንቃ! እንቅልፍ ይበቃናል።

የዓለም የጤና ድርጅት መግለጫ፡ በሽታዉ በወላይታ አስቀድሞ በመነሳቱ ወደ መላው ኢትዮጵያ እንዳይዛመት ለመከላከል ነዉ ክትባቱን የመስጠቱ ዘመቻ የተጀመረዉ፤ ይለናል። በ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም የሚመራው ይህ የዓለም የጤና ድርጅት መንግሥታዊ ካልሆኑ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ጋር በመተባበር የቢጫ ወባ ክትባት ዘመቻ በኢትዮጵያ ለማካሄድ ተዘጋጅቷል። "የኢትዮጵያ ሕፃናት መከተብ አለባቸው፡ ይለናል ድርጅቱ።
አሁን 1.5 ሚሊየን የሚሆኑ የክትባት መርፌዎች ወደ ኢትዮጵያ ተልከዋል።
የአሜሪካው መከላከያ ሚንስትር፡ ፔንታጎን "አይፈለጉም" የሚላቸውን ሕዝቦች ለመዋጋት መርዛማ ትንኞችን ከላብራቶሪ ቀምሞ በማውጣት ላይ በሚገኝበት በእዚህ ዘመን፡ ክትባቱ የቢጫ ወባን ብቻ ለመከላከል የተዘጋጀ እንደማይሆን አሁን የታወቀ ነው።

ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / "Problem – Reaction – Solution" ብሎታል፡ ተንኮለኛው ዲያብሎሣዊው  ፈላስፋ ጆርጅ ሄገል።
ደጋግሜ የምናገረው ነው፤ ዶ/ር አድሃኖምን የመረጡት ያለ ምክንያት አይደለም። ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ አርገው መሾማቸው በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ያዘጋጁት ተንኮል ስላለ ነው። የትግራይ ብሔርተኞች እዚጋር ብትነቁ ይሻላል።
ልክ ኡጋንዳዊቷን ወ/ሮ ዊኒ ቢያኒያምን የ "ኦክስፋም" መሪ
(የዊኒ ማንዴላን ስም ይዛለች) አድርገው እንደሾሟት፤ ሊቀ ጳጳሳት ዴስሞንድ ቱቱን የዚሁ ድርጅት ልዩ አምባሳደር አድርገው እንደመረጧቸው፣ ወይም ኮፊ አናንን የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ እንደመረጧቸው፤ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የአለም ጤና ድርጅት ሃላፊ አድርገው መሾማቸው ያለምክኒያት እንደማይሆን መጠራጠር ግድ ነው።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment