ምንም እንኳን ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር ባይኖርም፡ በፍራንክፈርት ከተማ ትላንት በጥቅምት ፳፩ / ፳፻፲ ወ ፩ ዓ.ም የታየውን የክህደት እብደት ኮስተር ብለን እንመዝግበዋለን።

ፀረ-ክርስቶሱ እና ልጆቹ፦

"ከማርያም መቀነት ያገኘናቸው አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማት የጣዖቱ ዛፍ ባረፈባቸው ቀይ፣ ቢጫና አረንጓዴ የሰዶማውያን ቀለማት መቀየር አለበት፣ የኢትዮጵያ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ በማርቲን ሉተር እና በዋቄዮ አላህ አምላክ መተካት አለበት፤ ኢትዮጵያውያንን እናጥፋቸው፣ የ ኢትዮጵያም ስም አይታሰብ" አሉ።

ይህን ሁሉ እጅግ በጣም አሳፋሪ ድራማ በደንብ ነው ያቀነባበሩት፤ ሁሉም ነገር ላይ፡ ከውጭም ከውስጥም፡ የሉሲፈራውያኑ እጅ አለበት። ባዕዳን ጠላቶቻችን በኢትዮጵያ ላይ ለ150 ዓመታት ያህል የጠነሰሱት ሤራ ግቡን እየመታላቸው እንደሆነ በማየታቸው በጣም እየፈነጠዙ ነው፤ የአምላክነት ስሜትም እየተሰማቸው ነው። ግድ የለም! ለጊዜው ነው፡ ይፈንጥዙ፣ ይታዩን፣ እንመዝግባቸው፤ መስሏቸው ነው፡ በቅርቡ ደም ያለቅሷታል።

መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፹፫:

፩ አቤቱ፥ እንደ አንተ ማን ነው?አቤቱ፥ ዝም አትበል፥ ቸልም አትበል።

፪ እነሆ፥ ጠላቶችህ ጮኽዋልና፥ የሚጠሉህም ራሳቸውን አንሥተዋልና።

፫ ሕዝብህን በምክር ሸነገሉአቸው፥ በቅዱሳንህም ላይ ተማከሩ።

፬ ኑ ከሕዝብ እናጥፋቸው፥ ደግሞም የእስራኤል ስም አይታሰብ አሉ።

፭ አንድ ሆነው በአንተ ላይ ተማከሩ፤ በአንተ ላይ ቃል ኪዳን አደረጉ፤

፮ የኤዶማውያን ድንኳኖች እስማኤላውያንም፥ ሞዓብም አጋራውያንም፥

፯ ጌባል አሞንም አማሌቅም፥ ፍልስጥኤማውያንም ከጢሮስ ሰዎች ጋር፤

፰ አሦርም ከእነርሱ ጋር ተባበረ፥ ለሎጥ ልጆችም ረዳት ሆኑአቸው።

#ዘርአዳዊት_ዘ_ኢትዮጵያ

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment