ምዕራባውያኑ እና በሉሲፈር ወንድሞቻቸው የሆኑት አረቦች የሚያንቀላፋውን ሞኙን ወገናችንን እያታለሉት ነው። በኢትዮጵያ የፖለቲካውና ፀጥታው መዋቅር ውስጥ "ሴቶች" ቁልፍ ሚና እንዲጫወቱ የመጣው ግፊት ከፈርንሳይ፣ ጀርመን እና እንግሊዝ ነው። የእነዚህ ሦስት አገራት መሪዎች ሁለቱ ሴቶች፤ አንጌላ ሜርከል እና ተሪዛ ሜይ ሲሆኑ ሦስተኛው ማክሮን ደግሞ፡ እናቱ የምትሆነውን፡ የቀድሞ አስተማሪውን አግብቶ የሚኖር አታላይ ሰዶማዊ ነው። ሦስቱም መሪዎች ልጅ–አልባዎች ናቸው።
በኢትዮጵያ ሥልጣን የተሰጣቸው ሴቶች ሁሉ የኢትዮጵያን እና የእግዚአብሔርን ፍላጎት ሳይሆን የሚያሟሉት፡ ያዘጋጇቸውን የሉሲፈራውያኑን ፍላጎት ነው። "ፌሚኒስቶች" ይሏቸዋል። በኢትዮጵያ "ሴቶች" የሚሏቸውን፡ ግን "የእግዚአብሔር ሴቶች" ያልሆኑትን ሥልጣን ላይ በማውጣት (ሙስሊም ሴት የመከላከያ ምኒስትር እስከማድረግ ድረስ) ኢትዮጵያዊውን ወንድ በመንፈስ ለማድከም ነው፣ እራሱን፣ ቤተሰቡን እና አገሩን ለመከላከል እንዳይችል ሞራሉን ለመምታት ነው፣ ለታቀደው የውጭ ኃይል ወረራ (በተራራማ ተፈጥሮዋ የኢትዮጵያ ዓይነት መልክዓ ምድር ባላት በአፍጋኒስታን ያው ለ17 ዓመታት ያህል እየተለማመዱ ነው) ኢትዮጵያውያን በቀላሉ እጃቸውን እንዲሰጡ ለማድረግ ነው። ጣልያንን ማዋረዳችንን የሚረሱ ይመስለናልን? በፍጹም!
ይህ ሁኔታ ከምን ጋር ተመሳሳይነት አለው? ልክ ከሦስት ዓመታት በፊት አንጌላ ሜርከል የጋበዘቻቸው ሦስት ሺህ የሚሆኑ አረብ ሙስሊሞች በጀርመኗ ኮሎኝ ከተማ ዝነኛ ካቴድራል ፊት ለፊት በሺህ የሚቆጠሩትን ጀርመናውያን ሴቶችን ለብልግና እንዲደፍሯቸው ሲደረግ (በሜርከል መንግስት በደንብ የተቀነባበረ ቅሌት ነበር)፤ ጀርመናውያን ወንዶችን በሞራል ለመምታት ታስቦ ነበር። ከዚህ ድርጊት ቀደም ሲል፡ እ.አ.አ በ2011ዓ.ም ፡ አንጌላ ሜርከል የግዴታ ብሔራዊ ውትድርና አገልግሎት እንዲቆም አዝዛ ነበር
።
ዲያብሎስ እኛን በሞኝነታችን የእንቅልፍ ሰዓታችንን እያራዘመ እንድንጎሳቆል ያደርገናል፤ የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ግን ከዲያብሎስ ጋር አብረው በቆሙት ምዕራባውያኑ የዔሳው ዘሮች እና በምስራቃውያኑ እስማኤላውያን አረቦች ላይ አንድ በአንድ ይፈርድባቸዋል። በጣም አብዝተውታልና የአምላካችን ፍርድ በዚህ ወቅት ጠንከር ይላል።
ሌሎች ብሔር በሔረሰቦችን ሙልጭ አድርገው በማጥፋት አንድ–ወጥ ባሕል፣ ቋንቋና እምነት ያለው ማሕበረሰብ ገንብተናል በማለት የሚኩራሩት ተንኮለኛዎቹ የዔሳው (
አውሮፓውያን + አሜሪካውያን) እና የእስማኤል ዘሮች አሁን እርስበርስ እየተባሉ ነው። ያውም ባልጠበቁት መልክ፤ ይታየን እኛን በዘር ሊያጠፉን ሲመኙ እራሳቸው ቀድመው ሊጠፉ ነው። የ"ብሬክዚት" ጉዳይ ብሪታንያና አውሮፓን እያባላ ነው፣ ፈረንሳይ እና ጀርመን ከፍተኛ የፖለቲካ፣ ማህበረሰባዊና መንፈሳዊ ቀውስ ላይ ናቸው።
ሰሞኑን በፈረንሳይዋ ፓሪስ እየታየ ያለው ትልቅ የእርስበርስ ግጭት የፍርድ ቀን መቃረቡን ነው የሚያሳየን።
ቅዳሜ / ኅዳር ፲፭ / ፳፻፲ ወ ፩ ዓ.ም / ቂርቆስ ዕለት
ፓሪስ ጋየች! ተቃዋሚ ሰልፈኞች ፕሬዚደንት ማክሮን ከስልጣን ይወርድ ዘንድ ከፖሊሶች ጋር ውጊያ ጀመሩ፤ መንገዶች ላይም እሳት እስከማቀጣጠል ድረስ ደረሱ።
ፕሬዚደንት ማክሮን፣ ቻንስለር ሜርከል እና ተሪዛ ሜይ የዘንዶው ዝርያ አላቸው ከሚባሉት የዓለማችን መሪዎች መካከል የሚጠቀሱ ናቸው። የእኛ መሪስ?
Blogger Comment
Facebook Comment