የክህደት ፅዋ በኅዳር ፅዮን!




  
 

ኀወሓት የኢትዮጵያ መሠረት የሆነቺው ተዋህዶ ቤተክርስትያን ለማጥፋት ከ፵ ዓመታት በላይ በረቀቀና ይፋ በሆነ መንገድ በመስራት አውሬው 666 ስታገለግል ሆሯለች።

ዛሬ በተከበረው የኅዳር ፅዮን በዓል የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር የክብረ ክህነት ልብስ አድርገው ንግግር ሲያደርጉ ታይተዋል።

የኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የአውሬው መጫወቻ ከሆነች ሰነበተች። የአቶ ማትያስና ኀወሓት የክህደት ፅዋ ሞልቶ እየፈሰሰ ነው። የትግራይ ህዝብ ሆይ ክህደቱ እንደ ጎርፋ ጠራርጎ እንዳይወስድህ ጥንቃቄ አድርግ።



Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment