ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ፈረንሳይን እና ጀርመንን በመጎብኘት ላይ ናቸው። ፈረንሳይና ጀርመን የአውሮፓው አውሬ ዋንኛ ቀንዶች ናቸው። የ ዶ/ር አብይ ጉብኝት የአቶ ለማ መገርሳን ፊርማ ለማጽደቅ ነውን?
እኅተ ማርያም የምትለንን በጥሞና እናዳምጥ፦
„ከጥቂት ወራት በፊት ለማ መገርሳ የኢትዮጵያ አየር መንገድን፣ የኢትዮጵያንግድ ባንክን እና የኢትዮጵያ ቴሌኮምን ለመሸጥ በድብቅ ወደ ጀርመን ሄዶ ነበር፤ የተፈለገውም ሦስቱ ድርጅቶች መጠሪያ ላይ "ኢትዮጵያ" የሚለው ቃል ስላለ፡ኢትዮጵያን ለመሸጥ ነው። ለሦስት ጀርመናውያን ኢትዮጵያን ወክሎ ፊርማውን ፈርሞላቸዋል። ከእነዚህ ሦስት ጀርመናውያን መካከል ሁለቱ የሰው ልጆች ሲሆኑ ሦስተኛው ግን የሰው ዘር አይደለም።"
„Joint Declaration Between PM Abiy and President Macron"በጥቂቱ:
Both States welcome the intensification of the French Development Agency's activities in Ethiopia. For this purpose, France and Ethiopia have signed two declarations of intent regarding:
the support to Ethiopian Airlines investment program;Macron and Abiy also pledged to increase cultural cooperation, especially on World Heritage sites such as the rock-hewn churches ofLalibela. France will contribute to the maintenance and renovation of the site, Abiy said.Macron announced he will visit Ethiopia in March. (M &M = Mason)
ልጅ-አልባዎቹና ሰዶማውያኑ መሪዎቻቸው፤ ሜርከልና ማክሮን (M & M) እንኳን ለእኛ ሊቆረቆሩ ቀርቶ ለራሳቸው ዜጎች የማያስቡ፤ የሉሲፈራውያንን ቡድኖች ፍላጎት ከማሟላት በቀር ለመጭው ትውልዳቸው የማይጨነቁ እርኩስ መሪዎቹ እንደሆኑ በመደቆስ ላይ ያሉት ሕዝቦቻቸው ይመሰክራሉ። ፕሪዚደንት ማክሮን በፈረንሳይ፣ አንጌላ ሜርከል በጀርመን የተጠሉ ፖለቲከኞች ናቸው።
አንጌል ኤሊዛቤል ሜርከል ያው በትናንትናው ዕለት ከፖለቲካው ዓለም ለመሰናበት ቃል ገብተዋል (አንድ ቀን፡ ከወስላታው ማክሮን ጋር የአውሮፓው ህብረት መሪ ለመሆን ስለሚፈልጉ ምናልባት ከሃላፊነትና ተጠያቂነት ለመሸሽ በማሰብ ሊሆን ይችላል፤ ሆኖም፡ የኢትዮጵያ አምላክ መልአክቱንና መልዕክቱን ልኳል፤ ዶ/ር አብይ ጀርመንን በሚጎበኙበት ዋዜማ)።
ሰዶማውያን የተደሰቱበት፣ እነ ሜርከል፣ ማክሮን፣ ሜይ እና መሀመዳውያን (4 x M)የሚያሞካክሹትና የሚደግፉት የእኛ መሪ ለሕዝባችን በጎ ነገር ሊሠራ በፍጹም አይችልም፤ በጭራሽ አይሆንም!!!
እህታችን በእውነት ትልቅ መልዕክት ነበር ባለፈው ነሐሴ ወር ላይ ያስተላለፈችልን። እንመናት፤ አውሮፓና አሜሪካ ውስጥ ሰው-መሰል ፍጥረታት በየቦታው አሉ፤ በእብራይስጡ ኔፌሊም፣ በግዕዙ ደግሞ ረዓያት ከሚባሉት የወደቁ መላዕክት የተገኙ ዘሮች በመካከላችን አሉ ማለት ነው።
በመጽሐፈ ሄኖክ ላይ ግዕዙ "መላእክት ውሉደ ሰማያት" የሚል መጠሪያን ይጠቀማል። ይህም ሲተረጎም የሰማያት ልጆች መላእክት ማለት ይሆናል። አንደ ማስረጃ ከሚጠቀሱት ጥቅሶች መካከል እንመልከት፡-
"የሰው ልጆች ከበዙ በኋላ እንዲህ ሆነ። በእነዚያ ወራት መልከ መልካሞችና ደመ ግቡዎች ሴቶች ልጆች ተወለዱላቸው። የሰማይ ልጆች መላእክትም እነርሱን አይተው ወደዷቸው። እርስ በርሳቸውም – "ኑ ለእኛ ከሰው ልጆች ሴቶችን እንምረጥ፤ ለእኛም ልጆችን እንውለድ" አሉ። አለቃቸው ስማዝያ – "እኔስ ይህ ሥራ ይሠራ ዘንድ ምናልባት አትወድዱ እንደ ሆነ እፈራለሁ። የዚህችም ታላቅ ኀጢያት ፍዳ ተቀባይ እኔ ብቻ እሆናለሁ" አላቸው። "ይችን ምክር እንዳንለውጣት÷ ይችንም ምክር ቁም ነገር እንድናደርጋት ሁላችን መሐላ እንማማል፤ እርስ በእርሳችንም እንወጋገዝ" ብለው ሁሉም መለሱለት። ያንጊዜም ሁሉም አንድ ሆነው ማሉ፤ እርስ በርሳቸውም በነገሩ ተወጋገዙ፤ ሁሉም ሁለት መቶ ሆኑ። አርዲስ ወደሚባል ቦታም ወረዱ፤ ይኸውም የኤርሞን ተራራ ራስ ነው።" [ሄኖክ2፡1-7]
ይህ መጽሐፈ ሄኖክ በእነዚህ "መላእክት" ተብለው በተገለጹት እና በሰው ልጆች መካከል የነበረው ጾታዊ ተራክቦ ውጤት የነበሩትን "ኔፊሊም" ወይም "ረዓይት" ስለተባሉት ፍጥረቶች ሲገልጽ እንዲህ ይላል፡-
"እነርሱም ፀንሰው ረጃጅሞች ረዓይትን ወለዱ። ቁመታቸው ሦስት ሦስት ሺህ ክንድ ነበር። እነዚህም ሰዎች እነርሱን መመገብ እስኪሳናቸው ድረስ ሰው የደከመበትን ሁሉ በሉ። ረዓይትም ሰዎችን ይበሏቸው ዘንድ ተመለሱባቸው። በወፎችና በአራዊት÷በሚንቀሳቀሱና በዓሳዎቸም ይበድሉ ዘንድ ጀመሩ። እርስ በርሳቸውም ሥጋቸውን ተባሉ፤ ከእርሷም ደምን ጠጡ። ያንጊዜም ምድር ዐመፀኞችን ከሰሰቻቸው።" ሄኖክ [2፡12-16]
የ ረዓይቶች ዝርያው ስኮትላናዳዊው ነፃ-ግምበኛ ጄምስ ብሩስ መጽሐፈ ሄኖክንና ሌሎችንም የኢትዮጵያ ንብረቶችን ሠርቆ መውሰዱን አንረሳም።
አሁን መጠየቅ ያለብን፡ የተመረጡትን ጨምሮ፡ ብዙ ኢትዮጵያውያንን በአስገራሚ መልክና ፍጥነት ያሳቱት የእኛስ መሪዎች ከእነዚህ የረዓይት ዘሮች የተገኙ ይሆኑን? ወይስ ሊቁ አባታችን መሪራስ አማን በላይ "መጽሐፍ ብሩክ፤ ዣንሸዋ ቀዳማዊ" በሚለው ድንቅ መጽሐፋቸው ላይ እንደገለጹት "በኢዩር ሰማይ ክልል ውስጥ ከአሉት አሥራ ሁለት ዓለሞች ስም መካከል፡ "ሰውድ" የሚባለው ዓለም ይገኝበታል።" ብለው እንደገለጹት መሪዎቻችን ከሰውድ ዓለም ነውን የተገኙት?
Blogger Comment
Facebook Comment