ከአቶ መለስ ዜናዊ ሕልፈት በፊትና በኋላ የአሜሪካ መንግስት አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የጠቅላይ ሚኒስትሩን መንበር እንዲረከቡ፣ አቶ ደመቀ መኮንንም ምክትላቸው እንዲሆኑ ከፍተኛ ፍላጎት ከማሣየት አልፎ ግፊትና ምክርም መስጠቱ የሚታወቅ ነው።
ፕሬዚደንት ባራክ ሁሴን ኦባማ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ሞት ተከትሎ በነበሩት ሁለትና ሦስት ቀናት ውስጥ ከዋይትሐውስ በስልክ ከአቶ ኃይለማርያም ጋር መወያየታቸውና “አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን አጋርነት ሳታቋርጥ እንደምትቀጥል” ቃል ገብተው ነበር። በወቅቱ በተባበሩት መንግስታት የአሜሪካ አምባሳደር ሱዛን ራይስ በጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የቀብር ሥነ–ሥርዓት ላይ ሰፊ ንግግር ካደረጉ በኋላ በሸረተን አዲስ ከአቶ ኃይለማርያም ጋር ረዘም ያለ ውይይትም ማካሄዳቸው የሚታወስ ነው።
በተመሳሳይ መንገድ፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር የነበሩት ሬክስ ቴለርሰንም ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ በአቶ አብይ አህመድ የሚመራና የወደፊቱን የእስላም መንግስት በኢትዮጵያ ለማምጣት የሚረዳ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም ትዕዛዝ ሰጥተው ከስልጣናቸው ተሰናበቱ።
ቀደም ሲል የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሄንሪ ኪሲንጀር የፀረ–ክርስቲያኑን የደርግ መንግስት፣ እነ አምባሳደር ሄርማን ኮኸን የኢሃዴግና ኦነግ ፀረ–ተዋሕዶ መንግስትን ለማደራጀት ትልቅ ሚና ተጫውተው ነበር።
ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም፤ አዲስ ነገር ቢኖር አሁን አምባሳደሮች ወይም ረዳቶች (ጄንዳይ ፍሬዘር፣ ጆኒ ካርሰን) ሳይሆኑ፥ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ እራሱ ወደ ኢትዮጵያ መላኩ ነው፤ ክብራችን ትንሽ ከፍ አለች።
እ.አ.አ ሜይ/ 2013 ዓ.ም
የ ቢቢሲ “ሃርድ ቶክ” ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሺቲ፤ ሉሲፈራዊው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር፡ ጆን ኬሪ፦ „እናንተ አፍሪቃውያን ከቻይና ጋር ያላችሁን ግኑኝነት ቶሎ አቋርጡ፡ አለዚያ ወዮላችሁ!!“ ይሉናል፤ አገራችን መጥተው።
መስከረም ፪ሺ፭ ዓ.ም
አቶ ኃይለማርይም ደሳለኝን ቀደም ሲል በምክትል ጠቅላይ ሚንስትርነት እንዲመረጡና፡ በኋላም ላይ ጠ/ምኒስትር መለስ ዜናዊን እንዲተኩ፡ አቶ ደመቀ መኮንን ደግሞ ምክትል ጠ/ሚንስትር እንዲሆኑ
በ ባራክ ሁሴን ኦባማ፣ ጆን ከሪና ሱዛን ራይስ ትዕዛዝ ተሰጠ። “ሰሜናዊ የተዋሕዶ ሰው መሪ መሆን የለበትም” የሚል መመሪያ አላቸው። በኦርቶዶክሱ የሩሲያው ፕሬዚደንት ላይም መሰናክል የሚሠሩባቸው አጥባቂ ክርስቲያን በመሆናቸው ነው።
ፕሮቴስታንቱ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ልክ እንደተመረጡ፦ “ተዋሕዶዋ እናቴ ገና አልዳናቸም፤ በዚህ አዝናለሁ” ረዳታቸው ሙስሊሙ አቶ ደምቀ መኮንን ደግሞ፦ “ቁርአንን በአረብኛ በደንብ አድርጌ ቀርቸዋለሁ” በማለት ለሉሲፈራውያኑ የዓለማችን መሪዎች የሥራ ማመልከቻዎቻቸውን አቀረቡ።
የሴቶች ቀን፡ እ.አ.አ ማርች 8/ 2018 ዓ.ም
ጀግኖቹ እህቶቻችን የኢትዮጵያ አየር መንገድን ወደ አርጀንቲና አበረሩ።
የሴቶች ቀን እ.አ.አ ማርች 8/ 2018 ዓ.ም
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ምኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ አዲስ አበባ ገቡ።
የሴቶች ቀን እ.አ.አ ማርች 8/ 2018 ዓ.ም
የአሜሪካና የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ምኒስትሮች፤ ሰርጌ ላቭሮቭና ሬክስ ቴልርሰን በአዲስ አበባ ሸረተን ሆቴል አልጋዎችን ያዙ።
አብይ ጾም/ ሑዳዴ ፪ሺ፲
ቴለርሰን በአብይ ጾም ዶ/ር አብይን በመምረጥ የእስላም መንግስትን በኢትዮጵያ ለማቋቋም ትዕዛዝ ሰጥተው ነበርን? ላቭሮቭስ ይህን በማወቃቸው ይሆን በዚሁ ዕለት ወደ አዲስ አበባ ለመጓዝ የወሰኑት?
ከዚህ የሬክስ ቴለርስን ጉብኝት ጥቂት ሳምናታት በፊት ቲለርሰን በቅድሚያ ከግብጹ ፕሬዚደንት አል–ሲሲ
ጋር በካይሮ ተገናኝተው ነበር። ከአባይ ጉዳይ ጋር በተያያዘ በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግስት ለማካሄድ
የወሰኑበት ስብሰባ ይሆን?
እ.አ.አ ማርች 13/ 2018 ዓ.ም
ከኢትዮጵያ በተመለሱ በሦስተኛ ቀናቸው የውጭ ጉዳይ ምኒስትር ቴለርሰን ከሥራቸው ተባረሩ፤ እንዲያውም ገና አውሮፕላን ላይ እያሉ ነበር የስንብት ዜናውን እንዲሰሙ የተደረጉት።
ኢትዮጵያን ለተንኮል የሚጎበኝ ባለስልጣን፡ ስልጣኑ ላይ አይቆይምና፤ ሬክስ ቴለርሰንም፡ ኢትዮጵያን በጎበኙ ማግስት ባለተጠበቀ መልክ ከውጭ ጉዳይ ምኒስትርነት ኃላፊነታቸው ተወገዱ፡ ማለት ነው።
***ዓለምን የሚያስተዳድራት ስዉር መንግስት የሉሲፈር ሲሆን፥***
+++ኢትዮጵያን የሚጠብቃት ስዉር መንግስት የእግዚአብሔር ነው።+++
Blogger Comment
Facebook Comment