ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
የጨለማው አለቃ፡ የስማዝያ ጭፍራ፡ የሆነችው ህወሓት፡ ባለፊት 27 ዓመታት: ኢትዮጵያዊው፡ ኢትዮጵያዊው ክብሩ
በመንጠቅ: የዲያብሎስ ባርያ እንዲሆን ከፍተኛ አስተዋፅዖ አድርጋለች። ቀጥተኛዋ የኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተክርስትያን:
በእጃዙር በመቆጣጠር: በከፍተኛ ባለሥልጣነቶችዎ: የምዕራባውያን የአውሬው መንፈሥ "ተሃድሶ" በሚል መዋቅር ለማደከም
ሰርታለች። በተጨማሪም የወጣቱ ሰነ-ልቦና በመስለብ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት እንዲጠላና በተለያዮ ሱሶች
እንዲጠመድ በማድረግ፣ ግብረሠዶማዊ እንዲሆን በማድረግ፤ የዲያብሎስ ባርያ እንዲሆን ከፍተኛ አስተዋፅዖ አድርጋለች።
አስታውሳለው፤ ከ፫ ዓመታት በፊት፤ የተዋሕዶ ልጆች በሀገራችን ኢትዮጵያ፡ ፀረ-ግብረሰዶም ሰልፍ እንዳይደረጉ
“የራስ ቅል እና አጥንቶች” ወይም “Skull & Bones” የምስጥር ማኅበረሰብ አባል የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ ስላዘዘ የተቃውሞ ሰልፉ ሳይካሄድ ቀረ።
የ2011 የመስቀል በዓል፡ በአዲስ አበባ ከተማ በሚከበርበት ወቅት፡ የተዋህዶ ዕምነት ወክለው በቀረቡት አካላት፡
[?]የታየው የግብረሰዶማውያን ምልከት የሆነው የቀስተ ደመና ቀለማት ትንግርት ነበር። [በእርግጥ: የቀስተ ደመና
ቀለማት: እግዚአብሔር የሰው ልጅን በውሃ ቅጣቶ እንደማያጠፋቸው ለኖህ የገባለት "ኪዳነ- ኖህ" ተፈጥራዊ ምልክት
ነው። ይህ የሚያውቁ ግብረሰዶማውያን ናቸው: ለተቃራኒ ዲያብሎስያዋ ዕቅዳቸው የሚጠቀሙበት። ] የኢትዮጵያ ተዋህዶ
ቤተክርስትያን: በጠላትነት በፈረጅዎት የህወሓት ሰዎች ቁጥጥር መውደቅዎ ለምንገነዘብ ሰዎች ግን አዲስ ነገር ላይሆን
ይችላል።
ግራኝ ዐብይ አሕመድ: ለውጥ አምጥቷል ብለኽ ራስክን የምታሞኝ የዋህ በጊዜው ብትነቃ ይሻልኻል። ከእባብ እንቁላል: እርግብ እንዲፈለፈል አትጠብቅ።
ቤተክርሰትያኒቷ: ከሕግ ውጭ በሥልጣን ጉጉት ምክንያት በሚያሳፍር ክስተት በሁለት ፓትርያሪኮች እየተመራች ነው። ስለሆነም ድክመቷ አይተው አከርካሪዋ መሰበሩን የታዘቡ የህወሓት/ኢህአዴግ ኃይሎች የፈለጉትን ሰንደቅ ዓላማ በማውለብልብ እና ደመራውም ገዳማቱንም ቤተክርስትያናቱም ቅዱስ ጽላቱም ጭምር በሚገርም ሁኔታ እያራከሱዋት ይገኛሉ። መደመር ማለት ትርጉሙ እስኪጠፋን ድረስ የእስላሞችን ተገንጣዩም የግብረሰዶማዊ ህብረ ቀለማቱንም የፈለገው ሰንደቅ ዓላማ እና ቀለም በማውለብለብ እና ቅዱሳን አልባሳትም በፈለጉት የፖለቲካ እና ግብረሰዶማዊ ሕብረ ቀለማትና ምልክቶች ቢለብሱ ቅር የሚለው ሰው እንደሌለ እስኪመስል ድረስ ሕሊናችንን በይፋ መፈታተን ጀምረዋል።
መጽሐፍ ቅዱስ በኦሪት ዘፍጥረት መጽሐፍ ስለ ግብረ ሰዶማዊነት ይናገራል፡፡ የሰዶምና የገሞራ ሰዎች ግብረ ሰዶማውያን ነበሩ፡፡ ሰዶምና ገሞራ በዮርዳኖስ ሸለቆ የተቆረቆሩ ከተሞች ነበሩ፡፡ በእነዚህ ሁለት ከተሞች ይኖሩ የነበሩ ሰዎች ግብረ ሰዶማውያን ማለትም ወንድ ከወንድ፣ ሴት ከሴት ጋር ዝሙት የሚያደርጒ ይህ ኃጢአትም በእነርሱ ይበዛ ስለነበር ስያሜው የቦታውን ስም በመያዝ ግብረ ሰዶም ተባለ፡፡ በዘመናት ሁሉ ይህን ኃጢአት የሚሠሩ መጠሪያ ሆኖ አገለገለ፡፡ ዛሬም በግብር የሚመስሉአቸው ሰዎች ግብረ ሰዶማዊ ወይም ሰዶማውያን እየተባሉ ይጠሩበታል፡፡ የሰዶምና የገሞራ ሰዎች ወንድ ከወንድ፣ ሴት ከሴት ጋር የሚፈጽሙት ዝሙት አጸያፊ ስለነበር እግዚአብሔር ሊያጠፋቸው ወሰነ፡፡ (ዘፍ. 18÷20፣ ዘፍ.19÷5-9)፡፡ ሁለት መላእክትን ወደ ሰዶም ላከ፡፡ ሁለቱ መላእክት የእግዚአብሔር ሰው እና ከሰዶማዊነት ግብር ንጹሕ የነበረውን ሎጥን ከከተማው እንዲወጡ ካደረጉ በኋላ እግዚአብሔር ሰዶምንና ገሞራን በእሳትና በዲን አጠፋ፡፡ (ዘፍ.19÷10-26) ሰዶምና ገሞራ አሁን በጨው ባሕር እንደተሸፈኑ የሥነ ምድር ተመራማሪዎች ይናገራሉ፡፡
በመጽሐፍ ቅዱስ ሰዶምና ገሞራ የክፋት ሁሉ የፍርድም ምሳሌ በመሆን ተጠቅሰዋል፦
[ኢሳ. 1÷9-10፣ ኢሳ. 3÷9፣ ኤር. 23÷14፣ ሰ.ኤ.4÷6፡፣ ሕዝ. 16፡46፣ ማቴ.10÷15፣ ራእ. 11÷8]
መጽሐፍ ቅዱስ ግብረ ሰዶማዊነት ነውር እና አጸያፊ እንደሆነ ይመሰክራል፦
[ዘሌ. 30÷13] [ዘፍ. 13÷13] [ይሁዳ. ቁ. 7] [ሮሜ. 1÷24-27] [ቆሮ. 6÷9-10] [ዘሌ 20:]

Blogger Comment
Facebook Comment