ሆሳእና ለዳዊት ልጅ | የተዋሕዶ ልጆችን ታታሪነትና የእመንት ጽናት ተመልከቱ


ቢቢሲ፤ „Is this the world's toughest commute?“


“ይህ በዓለም በጣም ከባድ የሆነው ጉዞ ይሆንን?“ የሚል ርዕስ ሰጥቶታል።
ቪዲዮው የሚያሳየው የኢትዮጵያን ውብ የሆነ መልክዓምድራዊ ገጽታን የተላበሰውን የ ”ገራልታ ሰንሰለታማ ተራራ” ነው። በውስጡም እንደ “አቡነ የማታ ጎህ ገዳም” የመሳሰሉትን እፁብ ድንቅ የሚባሉ ታሪካዊና ኃይማኖታዊ ቅርሶችን አቅፎ ይዟል፡፡ ገራልታ በትግራይ ክፍለ ሃገር ሓውዜን ይገኛል፡፡ ሓውዜን ከውቡ ገራልታ ሰንሰለታማ ተራራ በተጨማሪ በርካታ ውቅር አብያተ-ክርስቲያናት የሚገኙባት፤ የታታሪ ነዋሪዎች መገኛም ነች፡፡

ሁሉም ነገር ድንቅ ነው! ተራራዎቹ፣ ብርሃኑና ቀለማቱ በጣም ያስደንቃሉ። ጽሑፉ “ኮፕቲክ ቄስ” ከማለቱ በስተቀር፡ የካሜራው አነሳስም የሚያስደንቅ ነው።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment