ኢዮሳፍጥ ጌታቸው
በምሥራቅ አርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ ጃዊ ዋጬ ቀባሌ ትናንት 19/06/2018ዓ.ም ከቀኑ 10:00ጀምሮ በታጠቁ በአክራሪ ሙስሊሞች በተፈጸመ ጥቃት 21 ኦርቶዶክሳውያን የተገደሉ ሲሆን ሰባቱ 7 ከፍተኛ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል ቀጥራቸው በውል ያልታወቀ ደግሞ የት እንደደረሱ አልታወቀም።የሟቾቹ ቁጥር ከዚህ በላይ ሊጨምር ይችላል። በኦርቶዶክሳውያኑ ላይ ጭፍጨፋ የሚፈጽሙት አክራሪ የእስልምና ታጣቂዎች የ አማርኛም ኦሮሚኛ ቋንቋ ይናገር ከየትኛውም ብሔር ይሁን የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይን ከአርሲ ምድር እናጠፋለን የሚል አቋም ይዘው የሚንቀሳቀሱ ናቸው።እነዚህ ኀይሎች በከፌዴራል እስከ ቀበሌ ድረስ ባለው በመንግሥት መዋቅር የሚደገፉ ናቸው በሶሚሊያ ባለው የአይኤስ አይኤስና አልሸባብ ጋር በባሌ በኩል ቀጥታ ግኑኝነት ያላቸው ናቸው።ያልታወቁ ኀይሎች፣ያልታወቁ ታጣቂዎች ወዘተ...የሚለው ዲስኩር ተቀባይነት የለውም።በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ ያላችሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታዮችና ሰብአዊነት የሚሰማችሁ ኢትዮጵያውን ሕዝባችን በሃይማኖቱና በማዕተቡ ምክንያት እየተጨፈጨፈ ዘሩም ከምድረ ገጽ እየጠፋ ነውና ሕዝባችን ከጥፋት ለመታደግ የበኩላችሁን እንድትወጡ እስካሁን ሲፈጸም ከነበረውና እየተፈጸመ ካለው ወደ ይጸም ዘንድ እጅጉን ይከብዳል። ሕዝባችን በሁሉም አቅጣጫ ተከቧል የጅሃድ ነጋሪት ተጎስሞበታል።
Blogger Comment
Facebook Comment