በጄፍሪ ኤፕሽታይን ግንኙነት ምክንያት ለቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ሠራተኞቹ ይቅርታ በይፋ ጠየቀ።
ጉዳዩ እንዲህ በቀላሉ ሊታለፍ? በጭራሽ! እስኪ ይታየን፤ እራሳቸውን እንኳ በአግባቡ መግዛት የማይችሉትና እንዲህ በቀላሉ ለማመንዘር እና አሥርቱ ትዕዛዛትን ለመጣስ የበቁት እነ ቢል ጌትስና አጋሮቹ ናቸው ለኢትዮጵያውያን አስበውና ከአምላክ የተሻለ አወቀው ያን የተበከለ ስንዴ፣ በቆሎና እንቁላል ብሉ፣ ልጆቻችሁን ከትቡ እያሉ 'ምክርና ድጋፍ' የሚሰጡት። እነዚህን የሉሲፈር ጭፍሮች ወገን እንዴት አመናቸው ጃል? ምናለ ከእግዚአብሔር ጋር፣ በአምላካችን ታምነን በዓለማዊ ድኅነት ብንኖር?!
ጋላ-ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አሕመድ የሉሲፈራውያኑ የእነ ቢል ጌትስ እና ጀፍሪ ኤፕሽታይን ምልምል ነው።
በነገራችን ላይ አቶ ቢል ጌትስ እና አጋሮቹ በረሃማ እና በኢትዮጵያ ዓባይ ወንዝ ሙሉ በሙሉ ጥገኛ በሆኑ እንደ ግብጽ ባሉ ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር ባላቸው እስማኤላውያን ሀገራት መርዛቸውን 'ሲለግሱ' አይተንና ሰምተን እናውቃለንን? በጭራሽ!
Blogger Comment
Facebook Comment