የቀደመችው ኢትዮጵያ የልብ ትርታ፣ የሀይልና የበረከት ምንጭ፣ የጥበብ ምንጭ: መዝሙረ ዳዊት!
አያቶቻችን 450 ምእራፎች የያዘውን መዝሙረ ዳዊት በመጠቀም አገርን ጠብቀዋል። ይህ ታላቅ ሀይልና ጥበብ ነው። ከጠመንጃ፣ ከሜንጫ፣ ከድንጋይ ወዘተ የሚልቅ ሀይል ነው። የቃል ኪዳን አገር #ኢትዮጵያ ከእግዚአብሔር ጋር በምትፈጥረው ቁርኝነት ጠላቶቿን ድባቅ ስትመታ ኖራለች። በአድዋ ጉዞ የልብ ትርታችን የሆነውን ዳዊትን ለመድገም ንግስት ፀሐይቱን ጨምሮ ሊቃውንቱ በገና ይዘው ተጉዘዋል! አላፈሩበትም።
የታል በገናችና? የታል መዝሙረ ዳዊታችን?
ጠመንጃ የአዛዝኤል የልባ ትርታ ነው! እሱን ስትይዝ አባቱ ነው የሚከተልህ! የጠመንጃና የሜንጫ አባት ማን እንደሆነ እና ልጆቹን እንዴት እየተከተለ እንደሚገለገልባቸው መጽሐፈ ሔኖክን ያንብቡ።
Blogger Comment
Facebook Comment