✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር
ገና ከጅምሩ እንደተለመደው፤ 👉 “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution” + Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር)👈 የሚለውን የሉሲፈራዊውን ጆርጅ ሄገልን ዲያሌክቲክ በመከተል ሁሉም በጋራ አብረው እየሠሩ ነው በማለት በተደጋጋሚ ሳሳውቅ ነበር። አንድም ሊረዳኝ የሚችል፣ ጥቅማ ጥቅም ፈላጊ ያልሆነ፣ ነፍሱን የማይሸጥና የእግዚአብሔር ብቻ የሆነ ወገን ባለማግኘቴ በጣም አዝናለሁ፤ ሌላ ብዙ ዋጋ ሊይስከፍለን ነውና። ገና ከአራት ዓመታት በፊት ጀምሮ ሁሉም አብረው በጋር እንደሚሠሩ አጋልጠን ሁሉንም ለፍርድ እንዲቀርቡ ማድረግ ነበረብን።
ለጊዜውም ቢሆን ጠላቶቻችን እየተደሰቱ ነው! ጋላ-ኦሮሞዎቹ፣ ኦሮማራዎቹ እንዲሁም አለቆቻቸው ሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላቶች በጋራ ባቀነባበሩት በቀጣዩ ጄነሳይድ ምን ያህል እየተደሰቱ እንደሆኑ ምን ያህል ባወቅን፤ ወገን!
👉 ሁሉንም ጦርነቶች በሤራ የሚያቀነባብረው ቀንደኛው የሉሲፈራውያኑ ተቋም 'Council on Freign Relations' የጦርነት ከበሮ ለመጎሰም ፈጥኖ፤ “ "Alarm Bells in Tigray/ ማንቂያ ደውል በትግራይ” የሚል ጽሑፍ አቅርቧል።
በዚህም እኛ ገና በኖቬምበር ላይ “ትራምፕ (ከእርሱ ጀርባ የእስራኤል መሪዎች አሉበት)በታቦተ ጽዮን ላይ ዓይኑን አነጣጥሯል” ብለን ስናስጠነቅቀው እንደነበረው እንዲህ ብሎናል፤
“በመጀመርያው የትራምፕ አስተዳደር ማብቂያ ላይ ዓለም በኮቪድ ወረርሽኝ ስትታመስ እና ዩናይትድ ስቴትስ በራሷ የምርጫ ሒደቶች ስትዘናጋ፣ በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል አሰቃቂ ጦርነት ተከፈተ። አሁን፣ በሁለተኛው የትራምፕ ዘመን ምስቅልቅል ጅምር ላይ፣ ክልሉ እንደገና በጦርነት ጫፍ ላይ ሊሆን ይችላል......የትራምፕ አስተዳደር በትግራይ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጉዳይ ግድ ላይሰጠው ይችላል....”
Blogger Comment
Facebook Comment