ሜሊንዳ ጌትስ ከቀድሞ ባለቤቷ ቢል ‹ኤፕሽታይን› ጌትስ ከተፋታች ከ ሦስት/3 ዓመታት በኋላ ከጌትስ ፋውንዴሽን ተባባሪ ሊቀ መንበርነት ተነሳች።
እንግዲህ ሜሊንዳ ጌትስ ከአውሬው የቀድሞ ባሏ ከ ቢል ጋር በተያያዘ ያየችውን ምስጢር አይታለች። ይህ የጌትስ ፋንውንዴሽን የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ዛሬ ለገጠማቸው መከራ እና ችግር ተጠያቂ ከሆኑት ተቋማት መካከል አንዱ ነው። ጦርነቱ፣ ረሃቡ፣ የሕዝብ ቁጥር ቅነሳውና የሕፃናት ስርቆቱ እና ደፈራው ሁሉ በይበልጥ ተጠናክሮ የተስፋፋው እነ ጌትስ ፋውንዴሽን የኢትዮጵያን ምድር ከረገጡበት ወቅት አንስቶ ነው።
☆ እ.አ.አ ጁላይ 1፣ 2017 ዓ.ም ከአክሱም ጽዮን የተገኙት ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሓኖም የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ኃላፊ ሆነው በቢል ጌትስ ግፊት ተመረጡ። ቢል ጌትስ፣ ሮማዊው ጋኔን የኮቪድ፣ ኤድስና ኢቦላ አባት፤ ጣልያን-አሜሪካዊው ዶ/ር አንቶኒ ፋውቺ እና ዶ/ር ቴዎድሮስ ጥሩ ግኑኝነት አላቸው።
💭 የጌትስ ፋውንዴሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ማርክ ሱዝማን ስለ ሜሊንዳ ፈረንሳዊ ጌትስ የተሰጠ መግለጫ
“ጌትስ ፋውንዴሽን ስለሚጫወተው ልዩ ሚና በቅርብ ጊዜ ከቴክሳስ ወደ ኢትዮጵያ ባደረኩት ጉዞ ትዝ ይለኛል…” ማርክ ሱዝማን
👉 በእርግጥ ድርጅቱ በዘር ማጥፋት ጦርነቶች፣ ኢውጀኒክስ፣ ረሃብ ፣ የህዝብ መመናመን እና ፔዶፊሊያ/ሕፃናት ደፈራ ላይ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ መሆኑን የሜሊንዳ ጌትስ ከኃላፊነት መወገድ በከፊል ይጠቁመናል።
በትግራይ ሕዝብ ላይ በተከፈተው የዘር ማጥፋት ጦርነት የመጀመሪያው ዓመት ላይ ወደ አዲስ አበባ አዘውትረው ሲጓዙ የነበሩት በአፍሪካ ቀንድ ሁለቱ የአሜሪካ ልዩ መልክተኞች ጄፍሪ ፌልትማን እና ዴቪድ ሳተርፌልድን በአንድ ዓመት ውስጥ በተከታታይ ነበር ከሃላፊነታቸው የተነሱት። እነዚህ ሁለት አሜሪካውያን በትግራይ ሕዝብ ላይ የተፈጸመውን ግፍና ወንጀል በደንብ ስለሚያውቁት ነበር አላስችል ብሏቸው ከሃላፊነታቸው ፎቀቅ ያሉት። በዚያው ዓመት ዴቪድ ሳተርፌልድን ተክቶ ሦስተኛ መልዕክተኛ ሆኖ የተሾመው ማይክ ሐመር የሲ.አይ.ኤ ወኪል ነው። ከኢትዮጵያ ውጭ ሌላ ማንም የማያውቀው ይህ ግለሰብ አሁን የሚያገለግለውም ልክ እንደ ኢትዮጵያ መሪ ሆኖ ነው፣ በክርስቲያኑ ሕዝባችን ላይ በሰሜን ኢትዮጵያ የተጀመረው የዘር ማጥፋት ጂሃድ እንዲቀጥል ከከሃዲዎቹ ከእነ ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ፣ ከኢሳያስ አፈወርቂ አብደላ-ሐሰን እና ከእነ ጌታቸው ረዳ ጋር አብሮ እየሠራ ያለና በጦር እና ጀነሳይድ ወንጀል ተጠያቂ ከሚሆኑት ሰዎች መካከል አንዱ የሆነ እንደነ ፌልትማን እንኳን ስብዕና የሌለው ጨካኝ ሰው ነው።
😈 ከሁለት ሳምንታት በፊት፤ በሚያዝያ ፲፰/18 ፳፻፲፮/2016 ዓ.ም የቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ዋና ስራ አስፈፃሚ ማርክ ሱዝማን የዘር ማጥፋት ወንጀል ከፈፀመው ጥቁር ሂትለር ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ እና ባለፉት ሶስት ዓመታት ብቻ እስከ ሁለት ሚሊየን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮችን በአሰቃቂ ሁኔታ ከፈጀው ከፋሽስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ጋር ተገናኝቶ ነበር። እያየን ነው፤ ይህ አውሬ ልጃቸው ስለሆነ ከአሜሪካ እስከ አውሮፓ፣ ከብራዚል እስከ ቡሩንዲ፣ ከግብጽ እስከ ደቡብ አፍሪቃ፣ ከሩሲያ እስከ ዩክሬን፣ ከኢራን እስከ እስራኤል፣ ከአረብ ኤሚራቶች እስከ ካታር፣ ከተባበሩት መንግስታት እስከ አውሮፓው ሕብረት ሁሉም ከዚህ ጨፍጫፊ ጋር ግኑኝነት ለማቋረጥ እንኳን ሙከራ አያደርጉም። በጋዛ እና ዩክሬን ጉዳይ ምን ያህል እየተሠማሩ እንደሆነ እያየናቸው እኮ ነው!
Blogger Comment
Facebook Comment