መልእክት ከመምህር ግርማ ወንድሙ

❝ ከሁሉ በማስቀደም በእግዚአብሔር ስም ሰላምታዮ ይድረሳችሁ እያልኩኝ ወድ የቅዱስ ወንጌል ተማሪዎቻችን በሀገራችን እየሆነ ስላለዉ ነገር ሁሉ ለአምላካችን ለልኡል እግዚአብሔር ከምን ጊዜዉም በበለጠ በንስሀ፣ በፆም፣ በፀሎት ፣ በስግደት፣ ቅዱስ ስጋዉና ደሙን በመቀበል አምላካችን ልኡል እግዚአብሔርን ታረቀን ብላችሁ እንድትማፀኑ ስል ከዚህ በታች ያለዉን መልእክቴን አስተላልፋለዉ። ❞
መምህር ግርማ ወንድሙ

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment