የኦሮሞ ብሔርተኞች የዓረብ መንፈስ


በታሪክ፤ ኢትዮጵያን፣ ግብጽን፣ ሶርያን፣ ኢራቅን እና የመንን ብዙ የሚያገናኟቸው ነገሮች አሉ። ከአንድ ሺህ አራት መቶ ዓመታት በፊት፣ ማለትም፤ የእስልምና ቫይረስ እነዚህን ገራት ከመውረሩ በፊት ቅዱሳን የክርስቶስ ልጆች ከግብጽ፣ ሶርያና ኢራቅ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ፣ በ6ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ደግሞ የኢትዮጵያ (የአክሱምመንግሥት ቀይ ባሕርን ተሻግሮ እስከ ደቡብ ዓረብ (የመንድረስ ግዛቱን አስፍቶ እንደነበር ይታመናል። ከ495-525 .የነገሠው አጼ ካሌብ በየመን (ናግራን/Najran) አካባቢ የሚገኙ ክርስቲያኖች ድሁ ንዋስ (ፊንሐስበተባለ አይሁዳዊ ከደረሰባቸው ጥቃት ለመከላከል 120000 ሠራዊት በ60 መርከቦች አዝምቶ ከጥቃት ታድጓቸዋል። አጼ ካሌብ ከየመን በድል ከተመለሰ በኋላ ድል ያቀዳጀውን ክርስቶስን አመስግኖ፣ አክሊለ ንግሡን (ዘውዱንወደ ኢየሩሳሌም ለመታሰቢያ ልኮ፣ ልጁ ገብረ መስቀልን በምትኩ አንግሦ ቀሪ ሕይወቱን ከዘጠኙ ቅዱሳን አንዱ አባ ጰንጠልዮን አክሱም አካባቢ በመሠረቱት ገዳም በምናኔ አሳልፏል።
ቀስበቀስ ግን ግብጽ፣ ሶርያ፣ ኢራቅና የመን ተዋሕዶ ኢትዮጵያን ለመተናኮል በመምረጣቸው በመቅሰፍታዊው የእስልምና ቫይረስ ለመጠቃት በቅተዋል። እነዚህ ገራት ላለፉት 1400 ዓመታት በአህዛቡ መሀመዳውያን ሰይፍ ወድቀዋል።
ግብጽ፣ ሶርያ፣ ኢራቅ እና የመን ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ቀንደኛዎቹ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ለመሆን በቅተዋል። ለኤርትራ ከእናት ኢትዮጵያ መገንጠል ቁልፍ ሚና የተጫወቱት ሶርያና ኢራቅ ነበሩ። የሶርያው ፕሬዚደንት አሳድ አባት እና የኢራቁ ሳዳም ሁሴን ነበሩ “ጀብሃ” የሚባለውን የኤርትራ ጂሃዲስቶች ቡድን በመርዳት የእርስበርስ ጦርነቱን እና የመገንጠል እንቅስቃሴውን የጀመሩት፤ ልክ አሁን ኦሮሞ ነን ለሚሉት ጂሃዲስቶች እርዳታ እያደረጉላቸው እንዳለው። ዛሬ ሶርያ፣ ኢራቅና የመን ፍርክስክሳቸው እየወጣ እንደሆነ በማየት ላይ ነን። ለኦሮሞ ከሃዲዎች ድጋፍ በመስጠትና በኢትዮጵያ ላይ የኦነግን ወይም የኦሮሞን የበላይነት ለማስፈር የሚታገሉትን እነ ዐቢይ አሕመድና እነ ጀዋርን በማስታጠቅ፣ በማሰልጠንና በመምከር ላይ የምትገኘው ግብጽም በቅርቡ ድምጥማጧ ይጠፋል። ዲያብሎሳዊው የኢሬቻ መስዋዕት በዓል ላይ ሲውለበለብ የነበረው የኢሬቻ ምልክት የግብፅ ባንዲራ እንደነበረ ለማየት በቅተናል። አዎ! “ኦሮሞዎቹ” የግብጽ ባሪያዎች የኢትዮጵያና አምላኳ ቀንደኛ ጠላቶች መሆናቸውን በግልጽ እያሳዩን ነው።
ቀይ•ነጭና ጥቁር ቀለማቱ ያረፉባቸው የግብጽ ሰንደቅ ዓላማ የሶርያ፣ ኢራቅ፣ የመንና እስላማዊት ኦሮሚያም ሰንደቅ ዓላማ ነው።
  • የግብጽ ቀለማት የኦሮሞ ቀለማት
  • የየመን ቀለማት የኦሮሞ ቀለማት
  • የሶሪያ ቀለማት የኦሮሞ ቀለማት
  • የኢራቅ ቀለማት የኦሮሞ ቀለማት
ፈረሰኞቼ አደዋ ድረስ ዘምተው ከወራሪው ጣሊያን ጋር ተዋጉ የሚለው የእነ ሃጫሉ ሁንዴሳ ትርክት ፉርሽ የሚሆነው ኦሮሞ በኢትዮጵያ ውስጥ በገዛ ሀገሩ ውስጥ ተቀምጦ ዐረብ መናፈቁ፣ ዐረብ ለመምሰል መጣሩ ነው። ሰው እንዴት በእንግሊዝ ቅኝ ግዛት በባርነት ስትታሽ ለኖረችዋ ግብጽ ግርድና ያምረዋልሰው እንዴት ነፃ ሀገር ውስጥ እየኖረ ባርነት ይናፍቀዋል?”
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment