ግዕዝ፡ የመጀመርያው የሰው ልጆች የአዳምና ሔዋን ልሣን ነው። እንደ አሁን ፖለቲከኞች የአንድ ብሔር ልሳን ነው ከመባሉ በፊት ማለት ነው። ግዕዝ፡ ብዙ የሰው ልጅ ምሥጥሮች የሚፈቱበትም ነው። ለምሳሌ የዓለምን ሁሉ ፍጥረት የፈጠረ ‘እግዚአብሔር’ የሚለው ቃል ፍቺ በግዕዝ ቀጥተኛ ትርጓሜ ‘እግዚእ’ ማለት ገዢ ወይም ጌታ ሲሆን፤ ብሔር ማለት ደግሞ የሰው ስብስብ ወይም ሀገር ማለት ነው። የተሟላ ትርጉም ፡ የብሔር ገዢ ከሁሉ በላይ የሆነ ፡ ዓለምን የፈጠረ ፡ ብቸኛ አለቃ ማለት ነው።
በተመሳሳይ በአሁኑ ወቅት እንደ ዕውቀትና ስልጣኔ መለክያ ተደርጎ የሚወሰደው የእንግሊዝኛ ቋንቋ እንመልከት፦
በዚህ ቋንቋ እግዚአብሔር ለሚለው ቃል አቻ ትርጉሙ “God-ጋድ” የሚል ቃል ነው። የዚህ ቃል ሥርወ ቃልም “Guden-ጉደን” የሚል የጎቲክ ቃል ነው። “Guden-ጉደን” የአረማውያን ባለ አንድ ዓይን አምላክ የሆነው የኦዲን (Odin) ሌላኛው መጠርያ ስም ነው። ኦዲን በኮኮን ቆጠራ ከሰይጣናዊ አምልኮ ጋር ከፍተኛ ቁርኝት ካላት ፕላኔት ሳተርን የሚገናኝ ነው።

ወደ ኢትዮጵያዊነታችን ብንመለስ መንገዳችን ፍጹም እውነት ይሆናል።
ኢትዮጵያዊነት ታላቅ ክብር ነው!
Blogger Comment
Facebook Comment