ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
አሳዛኙ ድራማ አሁንም ቀጥሏል፤ ጄነራል ሰዓረ መኮንን የዋቄዮ–አላህ መስዋዕት ከመደረጋቸው በፊት ከታከለ ዑማ ጋር ሆነው ችግኝ እንዲተክሉ አደረጓቸው ኢንጂነር ስመኘውን የገደሉት ግራኝ ዐቢይ አሕመድ እና ለማ መገርሳ ጄነራል ሰዓረ መኮንንን እና ዶ/ር አምባቸው መኮንን ገድለዋቸዋል። (ሁለቱም የአባታቸው ስም “መኮንን” ነው!) ለማ መገርሳ የመከላከያ ሚንስትር የተደረገውና ከተመረጠ በኋላም ድምጹ የጠፋው ለዚህ ግብረ–ሰዶማውያኑ ለመረጡት የደም መስዋዕት ወር እራሳቸውን ሲያዘጋጁ ነው።
ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ወደ ወሎና ትግራይ ያመራበት ምክኒያት ለዚሁ ዝግጅት ሲባል ነው፤ ኢንተርኔትንም መዝጋታቸው ለዚሁ ዝግጅት ያመቻቸው/ይመቻቸው ዘንድ ነው። ባለፈው ዓመት ላይ ልክ በዚህ ወቅት ነበር ግራኝ ዐቢይ አሕመድ የንጹሕ ኢትዮጵያውያንን ደም መስቀል አደባባይ ላይ ያፈሰሰው። ለተሰውት ነፍሳቸውን ይማርላቸው! !
Blogger Comment
Facebook Comment