ምነው ሁሉም ሰሞኑን ዓይናቸውን ወደ አክሱም አዞሩ?
የፍጻሜ ዘመንን ቶሎ ለማደርስ ሁሉም የተቻኮሉ ይመስላሉ። የሙሴን ጽላት አይሁዶችም፣ ሙስሊሞችም ይፈልጉታል፤ እግዚአብሔርና ኢትዮጵያ ግን ይጠብቁታል።
#ኢትዮጵያ_አውታር
#ሰላቢ_እጆች
ብዙዎቻችን ብዙ ነገሮች ከሥጋ ዓይን ብቻ ነው የምንመለከተው እስኪ በመንፈሳዊ ዓይንም ለመመልከት እንሞክር። ይሄ ግድብ በሥጋ ስለሚሰጠው ጥቅም በየመገናኛ ብዙኃኑ ብዙ ተብሏል ከነፍሳችንንስ አንጻርስ ጥቅ...
Blogger Comment
Facebook Comment