የአፍሪካን ሴቶች በክትባት በማምከን የዓለም ጤና ድርጅትን ክርስቲያኑ ኬንያዊው ዶክተር አወገዘ


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

ክርስቲያኑ ዶክተር ዋሆም ንጋሬ ለኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ለአፍሪካ ሴቶች ሳያውቁ በፀረ ተዋልዶ መድኃኒት የታሸጉ ክትባቶች እንዴት እንደተሰጣቸው ተናግሯል።

ዶክተሩ የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) በሴቶች ላይ መካንነትን ያስከተለውን የቴታነስ ክትባት ግፊትን ጨምሮ በአፍሪካ የክትባት ዘመቻዎች እንደታየው እምነት የማይጣልበት ነው በማለት በኡጋንዳ ፕሬዝዳንት ፊት አውግዟል።

የኬንያ የክርስቲያን ፕሮፌሽናልስ ፎረም (KCPF) ዳይሬክተር የሆነው ዶ/ር ዋሆሜ ንጋሬ፣ የዓለም ጤና ድርጅት የዓለም ጤና ድርጅት ማሻሻያዎችን በሚደራደርበት በዚህ ወቅት፤ የዓለም አቀፍ የጤና ደንቦች (አይኤችአር)፣ በጅምላ ተፅዕኖ ፈጣሪ ያለው ይህ የዓለም ጤና አካል የአፍሪካውያንን ጥቅም የሚጻረር ሥራ የሚሠራ የቅርብ ጊዜ ታሪክ አለው በማለት የዩጋንዳውን ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒን አስጠንቅቋል።

ስለ ኬኒያው ዶ/ር ብዙም የማውቀው ነገር የለም፤ ይህ እርምጃው ግን ትክክል እና እያንዳንዱ አፍሪካዊ የሆነ ዶ/ር መውሰድ የሚገባው ነው። የኛ ዶ/ሮች የት ናቸው? ገንዘባቸውን እያሳደዱ? ምርጥ ከሆኑ የአሜሪካ እና አውሮፓ መካነአዕምሮዎች የተመረቁና ብዙ ምስጢር የሚያውቁ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዶክተሮች አሉ፤ ግን በአፍሪካውያን ላይ በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ እየተሤረ ስላለው ዲያብሎሳዊ ሤራ አንዴም በድብቅ እንኳን ሲተንፈሱ ሰምተናቸው አናውቅም። እኔ በሕክምናው ዓለም ጉዳይ ብዙ ዕውቀቱ የሌለኝ ግለሰብ እንኳን ገና ከ፲፭ ዓመታት በፊት  ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ ሳጋልጥ ነበር። እነዚህ ዩኒቨርሲቲዎች የዲ.ኤን.ኤ ምርመራዎችን በነገድ ደረጃ አንርሳ።

ዐምሓራን፣ ትግሬን እና ኦሮሞዎችን መርጠው እንደሚያደርጉ ዩኒቨርሲቲዎቹ ራሳቸው መረጃዎችን ያወጡ ነበር። ዛሬም ከዚህ የከፋ ሥራ እንደሚሠሩ እርግጠኛ ነኝ። በትግራይ ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱ የተከፈተበት አንዱ ምክኒያት የእነዚህ ምርመራዎች ውጤት የታቦተ ጽዮንን ፈለግ ስላሳያቸው ነው። ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሓኖምንም የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ሃላፊ ያደረጓቸው ከዚህ ጋር የሚያያዝ ዲያብሎሳዊ ሤራ ስላለ ነው። ለማንኛውም፤ የእኛዎቹን አረመኔ ከሃዲ ፖለቲከኞች ጨምሮ የኬኒያ፣ የዩጋንዳ፣ የሩዋንዳ፣ የታንዛኒያ፣ የደቡብ አፍሪካ፣ የናይጄሪያ፣ የግብጽ ወዘተ ሁሉ የኤዶማውያኑ ሉሲፈራውያን አሻንጉሊቶች መሆናቸውን አንርሳ።

በዱሮው የቅኝ ግዛት ዘመን አውሮፓውያኑ እና ዓረቦቹ በቀጥታ ነበር አፍሪካውያንን ሲገዟቸው፣ ሲያግቷቸው፣ ሲሸጧቸው፣ ሲያኮላሿቸውና ሲገድሏቸው የነበረው። በዚህ በዘመናዊው የቅኝ ግዛት ዘመንድ ደግሞ አውሮፓውያን፣ አሜሪካውያኑ፣ ኤስያውያኑ፣ ዓረቦቹና ቱርኮቹ 'የራሳችን' ከምንላቸው አሻንጉሊቶቻቸው ጋር በማበር ነው እየገዙን፣ እያገቱን፣ እየሸጡን፣ ኩላሊትና ደም እየሠረቁ፣ እያኮላሹንና እየጨፈጨፉን ያሉት።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment