BBC | ጸረ ኢትዮጵያ ፡ ጸረ ተዋሕዶ መገናኛ ብዙኅን


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

💭 በክርስቲያኖች ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል፤ ከብሪታኒያ የትግራይ ማህበረሰብ ለቢቢሲ የቀረበ ይግባኝ፤ የቢቢሲ ወርልድ ሰርቪስ የአማርኛ እና የትግርኛ መርሐግብሮች ቀጣይነት ያለው/ተከታታይ አድሎ በትግራይ ህዝብ ላይ።

  • ☆ ወገንተኛው ቢቢሲ
  • ☆ ርዕዮተ ዓለም ያለው
  • ☆ ግራ ዘንበል
  • ☆ ነቃ/አስመሳይነት/የሞራል ሽብር
  • ☆ በአጀንዳ የሚመራ
  • ☆ ጸረ ክርስትያን ኣድላዪነት እና ትምክሕተኛ
  • ☆ ሰዶማዊነትን የሚያራምድ
  • ☆ እስልምናን የሚያራምድ (አል-ጀዚራም የቢቢሲ ነው)
  • ☆ ድርብ ደረጃዎች
  • ☆ ግብዝነት
  • ☆ ጨካኝነት
  • ☆ አላዋቂነት
  • ☆ ውሸት

ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ መገናኛ ብዙኅን  ተቋማት ብዙ መጠበቅ የለብንም! እንኳን እነርሱ የእኛዎቹ/የትግርኛ ተናጋሪዎቹን ጨምሮ የሰላቢ እጆች አገልጋዮች ናቸው። ሉሲፈራውያኑ የሚሰጧቸውን አጀንዳ ተከትለው በከንቱ በመቀበጣጠር ነው ውድ የሆነውን ጊዚያቸውን የሚያጠፉት። ስለዚህ እንደ ቢቢስ ያሉት መገናኛ ብዙኅን  ዘገቡ አልዘገቡ ብዙም ሊያሳስበን አይገባም። እነ ቢቢሲ ከርስቲያን በመሆናቸው ብቻ ለሚጨፈጨፉት ኢትዮጵያውያንና አርሜናውያን ቦታ የላቸውም፤ በጋዛ ድራማ እየሠሩ ለሚጨራረሱት መሐመዳውያን አሸባሪዎች ግን ምን ያህል ትኩረት እንደሚሰጧቸው እያየናቸው ነው። እኛን የጎዳ፣ ያጠፋው ወይንም ያዋረደ መስሎ ሲታያቸው ነው ትኩረት የሚሰጡን። አዎ! በረሃብ የተጎዱትን ሕፃናቶቻችንን ምስል ለዓለም የሚያሳዩት ኢትዮጵያን ያዋረዱ መስሎ ናቸው ስለታያቸው ነው። ከዳግማዊ ምንሊክ ዘመን ጀምሮ ባሴሩት የንጉሣዊ ሥርዓት መንፈሳዊውን ታሪካዊ የኢትዮጵያን ንጉሣዊ ሥርዓት ማስወገድ ስላቀዱ ነበር። 

እነርሱን እንርሳቸው! የራሳችንን የቤት ሥራ እራሳችን እንሥራ፤  ህወሓት የተባለ ከሃዲ የሉሲፈራውያኑን ቅጥረኛ ቡድን እና የቻይናውን ባንዲራውን ለአንዴና ለመጨረሻ  ጊዜ አሽቀንጥረን አስወግደን የጽዮንን ሰንደቅ እና አርማ ከፍ ካደረግን ድሉ፣ ብርታቱና ሰላሙ ወዲያው በበነገታው ይመጣልናል። ውጊያው መንፈሳዊ ነውና፣ መታመኛችንም እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ነውና፤ በዚህ 100% እርግጠኛ ነኝ!

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment