😇 መላእክት መቶ ሰማኒያ አምስት ሺህ/185,00 አሦራውያን ወታደሮችን በአንድ ሌሊት ስለገደሉበት የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ማስረጃ ከ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ/2,700 ዓመታት በኋላ ይፋ ሆነ።



✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

የርኅራኄ መዝገብ፣ ትሑት፣ ታዛዥና ለዘለዓለም ፈጣሪውን አመስጋኝ ሃያሉ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ጌታ በሚያደርገው ቸርነት ላይ ለሰው አንድ ወገን የሚሆን መልአክ ነው፡፡ (ሄኖ.፮፥፭፣፲፪፥፭፣፲፥፲፪)

አምላካችን እግዚአብሔርን የሚፈሩትን እንደ አጥር ሆኖ የሚጠብቃቸው፣ የመላእክት አለቃቸው፣ ምሕረት ማድረግን የተሰጠው፣ የክብር አክሊልን የተቀዳጀ፣ በግርማው የተፈራ፣ የቅዱሳን ወዳጅ፣ የኃጥአን የምሕረት አማላጅ፣ በብርሃን መጎናጸፍያ የሚጎናጽፍ፣ ከክብሩ ብርሃን የተነሣ ምድርን በብርሃን የሚሞላት፣ የቅዱሳንን ጸሎት ከዕጣኑ ጢስ ጋር ወደ እግዚአብሔር የሚያሳርግ፣ በትንሣኤ ዘጉባኤ የመለከት ድምጽ የሚያሰማ፣ በሰማይ ካሉ ሁሉ በላይ በማዕረግ የከበረ፣ ድንቅ ተአምራትን የሚያደርግ ቅዱስ ሚካኤል በዚህ ቀን ያደረገውን ነገር እንወቅ!

ተመራማሪዎች የአምላክ መላእክት በኢየሩሳሌም ላይ ጥቃት ሊሰነዝሩ እንደሚችሉ የሚናገረውን የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ የሚያረጋግጥ ጥንታዊ የጦር ሰፈር አግኝተዋል።

ቅርብ ምስራቅ አርኪኦሎጂ በተባለው ታዋቂ መጽሔት ላይ በእኩዮች የተገመገመ ወረቀት በጥንቷ የአሦራውያን ወታደራዊ ካምፖች ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኙ ግኝቶችን ዘግቧል። ከክርስቶስ ልደት በፊት በሰባት መቶ/700 ገደማ የተፈጠረው በመካከለኛው ምስራቅ በወታደራዊ ወረራ ወቅት፣ የአሦር ኢምፓየር መስፋፋትን የሚያመለክቱ ሲሆን ይህም ለተከታዮቹ የፋርስ፣ የግሪክ እና የሮማ ግዛቶች ምሳሌ ሆነ።

አንድ መልአክ በአንድ ሌሊት ብቻ መቶ ሰማኒያ አምስት ሺህ/185,000 አሦራውያንን በመግደል ታማኝ የእግዚአብሔር አገልጋዮችን አድኗቸዋል።

[መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ ምዕራፍ ፴፪፳፩]❖

“እግዚአብሔርም ጽኑዓን ኃያላኑንና መሳፍንቱን አለቆቹንም ከአሦር ንጉሥ ሰፈር እንዲያጠፋ መልአኩን ሰደደ። የአሦርም ንጉሥ አፍሮ ወደ አገሩ ተመለሰ። ወደ አምላኩም ቤት በገባ ጊዜ ከወገቡ የወጡት ልጆቹ በዚያ በሰይፍ ገደሉት።”

[መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ ምዕራፍ ፲፱፥፴፭፡፴፰ ]❖

እና

[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፴፯፴፮፴፰]❖

“የእግዚአብሔርም መልአክ ወጣ፥ ከአሦራውያንም ሰፈር መቶ ሰማንያ አምስት ሺህ ገደለ፤ ማለዳም በተነሡ ጊዜ፥ እነሆ፥ ሁሉ በድኖች ነበሩ። የአሦርም ንጉሥ ሰናክሬም ተነሥቶ ሄደ፥ ተመልሶም በነነዌ ተቀመጠ። በአምላኩም በናሳራክ ቤት ሲሰግድ ልጆቹ አድራሜሌክና ሳራሳር በሰይፍ ገደሉት፤ ወደ አራራትም አገር ኰበለሉ። ልጁም አስራዶን በእርሱ ፋንታ ነገሠ።”

ድንቅ ነው! ዛሬ ቅዱስ ሚካኤል ነው። ሊረዳን መጣ ሃያሉ ሚካኤል፣ ይጠብቀናል ሃያል ቅዱስ ሚካኤል!

ከጽንፍ እስከ ጽንፍ የሚበር ንሥረ አርያም የሚባል ውዳሴው እንደ ማር የጣፈጠ ንዑድ ክቡር የሆነ የመላእክት አለቃ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው አይለየን! 'እኛ በዝተናል' እያሉ በመኮራራት ክርስቲያን ሕዝባችንን በመጨፍጨፍ ላይ ያሉትን የቤተ ክርስቲያናችንን እና የሀገራችንን ጠላቶች ሁሉ ልክ እንደ መቶ ሰማንያ አምስት ሺሁ አሦራውያን እነርሱንም በአንድ ሌሌት ያጥፋልን። አሜን!

ሰሞኑን አሦርያዊው ጳጳስ ማር ማሪ አማኑኤልም አስመልክቶ የተከሰተውን አሳዛኝ የመሐማዲውን የቢለዋ ጥቃት እናስታውሰው፣ በተጨማሪም በጀርመኗ ማንሃይም ከተማ የቢለዋ ጥቃት ጂሃድ ላይ ተሰማርቶ የነበረውን መሀመዳዊ የተፋለመውንም አሦራዊ ክርስቲያን ከዚህ ክስተት ጋር አብረን እንመልከተው።

ከሁለት ሺህ ሰባት መቶ/2,700 ዓመታት በፊት ሃያሉ ቅዱስ ሚካኤል (እርሱ እንደሚሆን የእኔ እምነት ነው)በአሦራውያን ዘንድ እንዳደረገው ዛሬም የዚህ እግዚአብሔር አምላክ የሚልከው ተበቃይ መልአክ መምጫ ጊዜው እየደረሰ መሆኑን እንድገነዘብ አድርጎኛል። አዎ፣ እነዚህ ተበቃይ መላእክት እዚህ አሉ። ብዙዎቹ ተጫዋቾቻቸው እዚህ ለረጅም ጊዜ ኖረዋል ፣ ብዙዎች ምንም እንኳን አያውቁም ፣ እዚህ እንመልከት ሉ ሁሉንም ማስረጃዎችን ሰብስበው ጨርሰዋል፤ የተሠራውን ብዙ ግፍ ሁሉ ቀርጸውታል፤ አሁን የበቀል ጊዜ ነው!

😇 መላእክት የማይታዩ የእግዚአብሔር ሠራዊት ናቸው። እናመሰግናለን ቅዱስ ሚካኤል

⚖️ ፍትህ የለም ሰላም ተስፋ የለም! No Justice, No Peace, No Hope! ⚖️

ድል፣ ሰላም እና ተስፋ የሚገኘው ከእግዚአብሔር ጋር ሲሆን ብቻ ነው። በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ላይ የዘመተው ዲያብሎስ የሚገዛው መላው ዓለም ነው። ለአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ተዋግተው ይህን የዘመተብንን ዓለም የእግዚአብሔር መላዕክት በአንድ ቀን ብቻ ተዋግተው ባሸነፉልን ነበር። ነገር ግን ዲያብሎስ ቀብቶ ያሳደጋቸውን መሐመዳውያኑን የዋቄዮ-አላህ እና ኢ-አማኒያኑን እንደ ህወሓትና ሻዕቢያ ያሉትን አገልጋዮቹን አስቀድሞ ወደ ውስጥ ሰርገው እንዲገቡ እና ያን የሉሲፈርን ባንዲራ እያውለበልቡ ስላደረገ፡ መላዕክትም፣ ቅዱሳኑም፣ ታቦተ ጽዮንም ወራሪውን የዓለም ሰአራዊት በአግባቡ ሊዋጉልን አልቻሉም/አልፈቀዱም።

👹 ኢስላም -አማኒ እና የሉሲፈር ባንዲራ ከአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ባፋጣኝ መወገድ አለባቸው!

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment