ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ሶርያውያን ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት በየጎደናው እየታዮ ነው። ኢትዮጵያ ዘር ኃይማኖት ሳትለይ እንግዳ መቀበል ልማድዋ ነው። ይህንን በጎ ልምዳችን በመጠቀም ሊያተርፉብን የሚሞክሩ አካላት መኖራቸው ሊታወቅ ይገባል።
ሶርያውያኑ እንዴት መጡ? ማን አመጣቸው? ለምን መጡ? በሶሪያ የሚበደሉትና የሚጨፈጨፉት ክርስቲያን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን አይደሉም ወደ አገራችን እየገቡ ያሉት!
ኢትዮጵያውያን ለአረቦች እየተሸጡ ሲሆን፤ አረቦች ደግሞ ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ነው። ለኤርትራ ከእናት ኢትዮጵያ መገንጠል ቁልፍ ሚና የተጫወቱት ሶርያና ኢራቅ ነበሩ። የአሳድ አባት እና ሳዳም ሁሴን ነበሩ "ጀብሃ" የሚባለውን የጂሃዲስቶች ቡድን በመርዳት የእርስበርስ ጦርነቱን እና የመገንጠል እንቅስቃሴውን የደገፉት፤ ልክ አሁን ኦሮሞ ነን ለሚሉት ጂሃዲስቶች እርዳታ እንደሚያደርጉት። ግን ሁሉን የሚያየው መድኃኔ ዓለም እነዚህን አገራት ፍርክስክሳቸውን አወጣላቸው። ምናልባት አሁን አምላክ እነዚህን አረቦች እንዲዋረዱ ለማኝ አድርጎ ወደ ኢትዮጵያ እየላካቸው ይሆን? ወይስ ፫ኛው የወረራ ሂጂራ ወደ ኢትዮጵያ?
Blogger Comment
Facebook Comment