ሶማሌ ተብሎ በተሰየመው የኢትዮጵያ ክልል፡ በ ጅጅጋ ከተማ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ቁልፍ የከተማይቱን ተቋማት ለመቆጣጠር ጣልቃ መግባቱ ተገልጿል። የመከላከያ ስራዊቱ በጅጅጋ ከተማ ዝርፊያና ብሄርን ያማከለ ጥቃት በአንዳንድ አካባቢዎች በመታየቱ ነውጣልቃ ለመግባት የወሰነው።

ሶማሌ ሙስሊም ባልሆኑ ኢትዮጵያውያን ላይ፡ ልክ በግራኝ አህመድ ዘመን እንደነበረው፡ አሁንም አስከፊ የሆኑ ጥቃቶች ባለፉት ሰዓታት በመካሄድ ላይ ናቸው።

ሮይተርስ እንደዘገበው፡ ሁለት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዓብያተ ክርስቲያናት ተቃጥለዋል

ውድቀታችንን የሚመኙልን ሉሲፈራውያኑ ይህን መሰሉን ዜና ቶሎ ለማቅረብ የሚቀድማቸው የለም።

ይህን መሰሉን ጂሃዳዊ ጥቃት ታዛቢዎች ለዘመናት ስንጠብቀው የነበረ ነው። ልክ በግራኝ አህመድ ጊዜ እንደነበረው አሁንም ሶማሌዎችን እየቀሰቀሰች፣ እያበረታታችና እየደገፈች ያለቸው ፀረ-ክርስቶስ ቱርክ ናት። ይህን አንዳንዶቻችን በተደጋጋሚ ተናግረናል። ቱርኮችና ሶማሌዎች በጣም ልዩ የሆነ “ ፍየላዊ ፍቅር” እንዳላቸው፡ ቱርክ አሁንም ጦሯን በሶማሊያ ማስፈሯ ከተንኮለኞቹ አውሮፓውያኖች በስጦታ መልክ የምታገኘውን ገንዘብ ወደ ሶማሊያ ማጉረፏ ብቻ በቂ ማስረጃ ነው።

ቱርክ (ጎግ ማጎግ) በግዛቷ የሚገኙትን ክርስቲያኖች ሙልጭ አድርጋ ካጠፋች በኋላ አሁን በቆጵሮስ፣ ሶሪያ እና ኢራቅ ቀስበቀስ የክርስቶስን ተከታዮች ቀስበቀስ በሱኒ ቱርክ እና አረብ ሙስሊሞች በመተካት ላይ ናት፤ ዓለም በዚህ ጉዳይ ላይ ጸጥ ብሏል። ኢትዮጵያንም በም ዕራባውያኑ ፈቃደኝነት ኢትዮጵያንም እንደዚሁ ቀስበቀስ በመክበብና በኢንቨስትመንት መንገድም ሰርጎ ገብ ድርጊቶችን በመፈጸም ላይ ናት። አሁን በሱዳን እና በሶማሊያ “የግራኝ አህመድ ኮማንዶዎችን” በማቋቋም ላይ ናት።

በእውነት እነዚህን ፀረ-ክርስቶስ የዲያብሎስ አርበኞች አቅፈን እየኖርን፡ ሰላም፣ ፍቅርና ደስታን መመኘት ይገባናልን?

መሀመዳውያኑ ሶማሌዎች የተሰጣቸውን ግዛት ከክርስቲያኖች ለማጽዳት አሁን መነሳሳታቸው ያለምክኒያት ነውን?

መሀመዳውያኑ አሁን አንድ ነገር ሳያዩ “መስጊድ በአክሱም ይሠራልን!“ እያሉ መለፈፍ መጀመራቸው በአጋጣሚ ይመስለናልን?

ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ ንቁ፡ እንንቃ!

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment