ቢዮንሴ የኢትዮጵያን ሕፃናት ከሰይጣናዊ ምልክቶች ጋር ለማስተዋወቅ አዲስ አበባ ሄዳ ነበር፤ አሁን ልጇ በብልግናዋ አፈረችባት


በኢትዮጵያ ላይ ተንኮል የሚሠራ ይዋረዳል፤ ይወድቃልም!
የኢትዮጵያ ሚሌኒየም ፪ሺ ዓ.
በሙዚቃ ስራዎቹ ዓለም አቀፍ እውቅናን የተጎናጸፈቸው ቢዮንሴ ኖውልስ በኢትዮጵያ ውስጥ ተግባራዊ እንድታደርገው የተሰጣትን ተልዕኮ መመሪያ ይዛ ሄዳ ነበር። አስመጭና ጋባዥ፦ አላሙዲን
የእነ ቢዮንሴ ቀዳሚው ተልዕኮዋቸው ዋና አላማ ህዝቡን ከሰይጣናዊ ምልክቶች ጋር ማስተዋወቅ፣ ሰይጣናዊ አምልኮን እንዲቀበል መቀስቀስና ከቆየ ባህልና ወግ፣ እንዲሁም እምነት ጋር ማጣላት ነው።
የሰይጣን አምልኳቸውን ለማስፋፋት እንደ እነ ቢዮንሴ የመሳሰሉትን ጥቁር አሜሪካውያን የመለመሉት
ሉሲፈራውያኑ የአንድ ዓለም አሰተዳደርን ህግና ሥርዓት ለማስፈን በቅድሚያ የቆየውን ሃይማኖት፣ ባህልና ወግ መናድ ግድ ይላቸዋልና፤ ሁሉም ነገር በደንብ ታስቦ የተቀነባበረ ነው፤ ዋናው ዒላማቸውም እናት ኢትዮጵያ ናት።
ቢዮንሴ፡ ለህጻናቱ ሰይጣናዊ ምልክቶቹን በማሳየትና ቤትከርስቲያንን በመጎብኘት፣ የህዝቡን አእምሮ ለመቀየርና በሃይማኖት አባቶች እና በአማኙ ህዝብ መካከል ልዩነትን ለመፍጠር እንድትሞክር ተደርጓል። ቪዲዮው ላይ በግልጽ ይታያል።
አሁን ደግሞ....የልጆች እናቷ ቢዮንሴ ከ አስር ዓመታት በኋላ፦
የቢዮንሴ ሴት ልጅ የእናቷን መድረክ ላይ እንዲህ በብልግና መበላቀጥ (ይቅርታ!) ተጠየፋው ትታያላች። እንደው ይገርማል፤ በጣም ታሳዝናለች፣ እስኪ ይታየን፡ እናታችን ይህን ስታደርግ ብናይ ምን ያህል እንደሚሰማን።
ቅሌት አይደለም?! አታፍርም?! በቃኝ አትልም?!
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment