የ “የዓመቱ ሠርግ” ነው በተባለለትና የእንግሊዙ ልዑል ሃሪ ከ አሜሪካዊቷ ከሜጋን ሜርክል ጋር በ ዊንዘር ቅ/ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ባደርጉት የጋብቻ ስነሥርዓት ላይ የአቡነ ዘመሰማያት ጸሎት እንዲያደርሱ የተጋበዙት በግብጽ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የለንደን ሊቀ ጳጳስ የሆኑት አቡነ አንጌሎስ ነበሩ። ሙሽራዎቹን ጨምሮ ሁሉም ባንድ ላይ ፀሎት ያደረሱበት ብቸኛ ሥነስርዓት ነበር።
እኔ የምጠየቀው፦
1ኛ. እንግሊዛውያኑ ሠርገኞች የተጋቡት በ አንግሊካን ቤተክርስቲያን ሥርዓት መሠረት ነው።
2ኛ. ሙሽራዋ ከዚህ በፊት አግብታ የፈታች ናት።
ታዲያ እንዴት ነው አንድ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አገልጋይ” በዚህ መላው ዓለም ሁሉ በተከታተለው የሠርግ ሥነስርዓት ላይ፡ ጸሎት ለማድረስ የበቃው ወይም የተፈቀደለት? ኤፒስኮፓሎቹስ አንግሊካውያን ናቸው፤ ግን ካቶሊክን ጨምሮ ሌሎች ዓብያተክርስቲያናት ሳይጋበዙ፤ እንዴት የግብጽ ኦርቶዶክስ ተጋበዙ?
በጣም የሚገርም ነገር ነው!

Blogger Comment
Facebook Comment