የክርስቲያን ወገኖቻችን እልቂት መታሰቢያ | በቱርኮች ፈንታ አርመኖችና ግሪኮች ወደ አገራችን ተመልሰው ቢገቡ ይሻላል


ከአርመን እና ግሪኮች ጋር ወንድማማቾች እህትማማቾች ነንና!


..አ በ1915 .ም ፀረ-ክርስቶሶቹ ቱርኮች1.5 ሚሊየን ክርስቲያን አረመናውያንን እንደ ከብት ሰብስበውና ቤንዚን አርከፍከበውባቸው አቃጠሏቸው። አፕሪል 24 የመታሰቢያው ቀን ነው።
ቱርክ እስካሁን ይህን ጨካኝ ድርጊቷን ለመቀበልና ንስሃ በምግባት ይቅርታ ለመጠየቅ አሻፈረኝ እያለች ነው። ፈርዖናዊ እብሪት! “ከታሪክ የማይመር ታሪክን ይደግመዋል” እንዲሉ፡ ተመሳሳይ እልቂቶችን በቀሩት ጥቂት አርመናውያንና አሶሪያውያን ክርስቲያኖች ላይ አሁንም እየፈጸመች ነው(በሰሜን ሶሪያ)
ኢትዮጵያ አገራችንንም እንደገና ለመተናኮልና ሌላ ግራኝ አህመድን ለመቀስቀስ፡ ከሰርጎ ገብነት ተንኮሏ ሌላ፡ በሱዳንና በሶማሊያ የጦር ሠራዊቷን አጠናክራ በማዘጋጀት ላይ ትገኛልች፤ ይህ ሁሉ ከምዕራባውያኑ ድጋፍ ጋር ነው።
ዓይኖቻችንን በቱርክ ላይ እናሳርፍ!!!
ይህ የሚከተለው ካርታ የሚያሳየን፡ ለአርሜኒያው ዕልቂት እውቀና ከሰጡት አገሮች መካከል አንዲትም የአፍሪቃ አገር አለመኖሯ ነው ታሪካዊ እህታማ አገር የሆነቸው ኢትዮጵያ እንኳን የለችበትም ይህ እጅግ በጣም የሚያሳዝን ጉዳይ ነው!!!


Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment