ሶርያ | ጻድቁ አቡነ አረጋዊ የፈለሱባቸው እጅግ ጥንታዊ አብያተ ክርስቲያናት በፀረ-ክርስቶሷ ቱርክ ተደበደቡ



ዓይናችን እያየ የክርስቲያን አርመናውያን ዕልቂት እንደገና እየተደገመ ነው። በምዕራባውያኑ አውሬዎች የምትደገፈው ርኩሷ ቱርክ በሰሜን ሶርያ ክርስቲያኖችን በመጨፈጨፍ ላይ ናት። ዋናው ዓላማዋም ኩርዶችን ለመምታት ሳይሆን (ሰበብ ነው) ክርስቲያኖችንና አርመኖችን ሙሉ በሙሉ ማውደም ነው።

ከሶሪያው አፍሪን አሌፖ አካባቢ ነበር ጻድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ ወደ ኢትዮጵያ እንደመጡ የሚነገርላቸው።

አብያተ ክርስቲያናቱ በ2ኛውና 3ኛው ክፍለ ዘመን ላይ የተመሠረቱ ናቸው። ሞንጎሊያዊው ጂንጊስ ካህን እንኳን አልደፈራቸውም ነበር፤ አሁን ግን ቱርኮች ደፈሯቸው መላው ዓለም እያየ፣ በምዕራባውያኑ እርዳታ፣ በሩሲያ ቸል ባይነት። (የእስማኤልና ዔሳው ህብረት)
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment