በደቡብ አፍሪካ የውጭ ዜጎች በአሁኑ ጊዜ በደቡብ አፍሪካ ህጻናት ላይ ህገ-ወጥ የሰዎች ማዘዋወር ማህበርን በማስፋፋት ላይ ናቸው፣ ይህ ፖለቲከኞች ክፍት ድንበር በማበረታታት እና ደቡብ አፍሪካ ሁሉም ሰዎች የሚኖሩባት የሁሉም ናት ብለው ለውጭ አገር ዜጎች በመዋሸት ላይ ናቸው። እነዚህ አደገኛ ንግግሮች ደቡብ አፍሪካ ፈፅሞ የማታውቃቸውን ከፍተኛ ወንጀሎችን አስነስተዋል።
ምሁራኑ እንደሚገምቱት በየዓመቱ ከመቶ ሺህ/100,000 እስከ ሦስት መቶ ሺህ/300,000 ህጻናት በአሜሪካ ውስጥ ለንግድ ይበዘዛሉ።
ይህን አሳዛኝና ክፉ ዲያብሎሳዊ ሥራ በኢትዮጵያም የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ እየሠራ ነው። ደጋግሜ አስጠንቅቃለሁ፤ 'ጉዲ ፈቻ'፣ ዓለም አቀፍ የሕፃናት ተራድኦ ድርጅቶች፣ የተባበሩት መንግስታት የሕፃናት መረጃ ድርጅት፣ የግብረ-ሰዶማውያን ቡድኖች ወዘተ በኢትዮጵያ ሕፃናት ላይ ያነጣጠረ ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ እንዳላቸው ለረጅም ጊዜ ደጋግሜ አስጠንቅቂያለሁ። ከወራት በፊት እንኳን ሉሲፈራዊው የተባበሩት መንግስታት የሕፃናት መርጃ ድርጅት ዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ውስጥ አስራ ስድስት/16 ሚሊዮን ሕፃናት እርዳታ ጠባቂ መሆናቸውን አሳውቆ ነበር። 👉 “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution” + Thesis-Antithesis-Synthesis(ተሲ
ከዚህ በፊት “ፀሐይ”፣ የሚባለውን የሕፃናት መርሐግብር እና “ዶንኪ ቲብ” የተባለውን አጋንንታዊ ቻነል አስመልክቶ የሚከተልውን ጽፌ ነበር፤
“በብዙዎቹ ነገሮች እኮ፤ በተለያዩ እባባዊ መንገዶች ኢትዮጵያውያንን አዕምሮ ተቆጣጥረውታል። “የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ” በሚለው መጽሐፍ አማካኝነት ሕዝባችንን አስቀድመው ቀስ በቀስ እንዲለማመድና እንዲደነዝዝ አድርገውታል። ቀደም ሲል ለምሳሌ፤ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ታሪክ ፊደሎችን፣ ቁጥሮችን እና ቅርጾችን ለማስተማር አሻንጉሊቶችን እና አኒሜሽን በመጠቀም በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የቲቪ ፕሮግራም የሆነው “Tsehai/ጸሐይ” የተባለው አታላይ የሕፃናት ፕሮግራም (ባለቤት የነበሩት ባልና ሚስት በእስራኤል ድጋፍ የተቋቋመው “ባሃይ” የተሰኘው የኢራን እስልምና-መሰል አምልኮ ተከታዮች ናቸው፤ በአዲስ አበባ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን የተዋሕዶ ክርስቲያን አጽሞች ከመቃብር ቦታ እንዲነሱ ሲደረግ የባሃይ እስልምና ተከታዮች ግን የተከለለ የመቃብር ቦታ ተሰጥቷቸው ነበር)ዛሬ ደግሞ “ዶንኪ ቲብ” በተሰኘውና በሉሲፈራውያኑ ፍላጎት በተቋቋመው ዝግጅት የሕዝቡን አእምሮና ልብ ለመስረቅ እየተሠራበት ነው። “ውሃ ሲወስድ አሳስቆ አሳስቆ፤ ከእንጀራ ጋር አናንቆ አናንቆ!” እንዲሉ። በነገራችን ላይ ሥላሴ ይጠብቃቸው እንጂ በሉሲፈራውያኑ ደም መጣጭ ቫምፓየሮች ዘንድ በመላው ዓለም በጣም ተወዳጅ የሆኑት የኢትዮጵያ ሕፃናት ናቸው፤ አዎ! ለግብረ-ሰዶማውያኑም ለደም መጣጭ ልሂቃኖቹም። ዋ! ዋ! ዋ! የተረፈ ልብ ያለው ልብ ይበል፤ እንደ “ዶንኪ ቲውብ፣ ‘Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ’ ወዘተ” ካሉ አደገኛ ፀረ-ጽዮናውያን ቻነሎች ይጠንቀቅ! የልጆቹ እረኛ ይሁን!”
Blogger Comment
Facebook Comment