ቱርክ | ሌላኛው ቤተክርስቲያን ወደ መስጊድ ተቀየረ

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

👹 በኢስታንቡል ፋቲህ ወረዳ በጠባቡ ጎዳናዎች ላይ በመቶዎች የሚቆጠሩ መሐመዳውያን ባለፈው ዓርብ ዕለት በአዲስ መልክ በተመረቀው 'የካሪዬ መስጂድ' የጁምአ ሰላት አጋንንታዊ ጩኸትን ለመስማት ወደ ሰይጣን ለጊዜው ወደወረሰው መስጊድ መጥተው ነበር። 🕌

  • ☪ ዓለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ሕብረት ቀጥሏል!
  • ❖ የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!

♱ በአንድ ወቅት ጮራ ቤተክርስትያን በመባል ይታወቅ የነበረው ቦታው ያለፉትን ፸፱/79 ዓመታት በቤተ መዘክርነት/ሙዚየምነት አሳልፏል። ነገር ግን እ.አ.አ በ2020 ዓ.ም የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ጥንታዊውን የሃጊያ ሶፊያ ቤተክርስቲያንን ወደ መስጊድነት ለመቀየር ከወሰነች በኋላ ይህም የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ መሐመዳዊ በሪሴፕ ጣይብ ኤርዶጋን እስላማዊ አገዛዝ ወደ መስጊድ የሚቀየርበት የቅርብ ጊዜ መዋቅር ነው። በብዙ የቱርክ ሙስሊሞች እንደ ድል ቢቆጠርም የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ግን ይህ ከፍተኛ ቅሌት የተሞላበት እና የወንጀል ድርጊት መሆኑን አሳውቃለች። “የቱርክ መንግስት ለሃይማኖታዊ መቻቻል እና ለሃይማኖት ነፃነት ያለውን ቁርጠኝነት ያፌዝበታል፣ ያልተመከረበት የጥላቻ ውሳኔ”። የሚል መግለጫ አውጥታለች።

የጮራ እና ሃጊያ ሶፊያ ዓብያተክርስቲያናት ሁለቱም የ፬/4ኛው ክፍለ ዘመን የባይዛንታይን ግንባታዎች ናቸው። በ፲፭/15ኛው መቶ ክፍለ ዘመን (ቀዳማዊ ግራኝ አሕመድ በኦቶማን ቱርክ እርዳታ አክሱማዊቷን ኢትዮጵያ ለመውረር ያቀደበት ዘመን ነው) ቁስጥንጥንያን ድል ካደረጉ በኋላ በኦቶማኖች ወደ መስጊድ ከመመለሳቸው በፊት አንድ ሺህ ዓመት ገደማ የክርስቲያን ቅዱስ ስፍራ ሆነው አሳልፈዋል። ወደ ሃይማኖታቸው ቢመለሱም በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ዘንድ የተከበሩ ነበሩ። በ፳/20ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ በብልጣብልጡ የመጀመሪያው ፕሬዝደንት ሙስጠፋ ከማል አታ-ቱርክ ዓለማዊ የቱርክ ሪፐብሊክ ከተመሰረተች በኋላ ለሁለቱም መስጊድ ወይም ቤተ ክርስቲያን ሳይሆን ዝም ብሎ ቤተ መዘክር/ ሙዚየም እንዲሆኑ ተወሰነ።

የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን በኢስታንቡል/ቁስጥንጥንያ የሚገኘው የጮራ የባይዛንታይን ግሪክ ኦርቶዶክስ መድኃኔ ዓለም ቤተክርስቲያን ወደ መስጊድ መቀየሩን ትናንትና ነው ያረጋገጠው። ይህን እርኩስ ተግባር እንዲካሄድ ያዘዘው እ.አ.አ በነሐሴ 2020 ዓ.ም ላይ ነበር። የቀድሞውን ታሪካዊ የሃጊያ ሶፊያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሕንጻን ለሙስሊም ጣዖት አምልኮ ከከፈተ ከአንድ ወር በኋላ።

እናም በዚህ በጽኑ በሚያስጠይቅ የስድብ እና ንቀት ተግባር ወቅት፤ የኔቶ አባል ግሪክ ዓለማዊው ጠ/ሚ ኪርያቆስ ሚትሶታኪስ ፥ እርሱም በኦርቶዶክስ ክርስቲያን ግሪክ የሰዶማዊነት አጀንዳ ለማራመድ የሚሻ ያለው ሌላ የኢሉሚናቲ ወኪል ነው ፥ ከጋኔን ሰዶም ኤርዶጋን ጋር ለመገናኘት ወደ አንካራ ሄደ።

መረጃ፤ በ ጉግል/google መፈለጊያ አሞሌ ውስጥ “ኪርያቆስ ሚትሶታኪስ ሰዶም” የሚሉትን በላቲን ፊደላት ከተየቡ፤ ሦስት የፍለጋ ውጤቶችን ብቻ ያገኛሉ፡- “አንዳንድ ውጤቶች በአውሮፓ የውሂብ ጥበቃ ህግ ተወግደው ሊሆን ይችላል” የሚል የሳንሱር ማስታወቂያም ከታች ይነበባል።

ዘመነ አምባገነን እየሰፈነ መሆኑን በማኅበራዊ ሜዲያ መድረኮች ሁሉ እየታየ ነው፤ የክርስቲያኖች ጠላት የሆነው ዩቲብማ አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን የያዙ ተንቀሳቃሽምሥልን በማገድ አባላትን ከፕላትፎርሙ በማስወገድ ላይ ይገኛል፤ እዚያ ችግር የሌለባቸው የአውሬው ባሪያዎች ብቻ ናቸው!

የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ መሐመዳውያን ዓላማቸው፣ ፍላጎታቸውና ተግባራቸው ምን እንደሆነ ግልጽ ነው።  የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ፣ ኢራን፣ ዓረብ ሃገራት እና ምዕራባውያን አጋሮቻቸው ልክ በቀዳማዊ ግራኝ አሕመድ ዘመን ሲያደርጉት እንደነበረው ከሃዲዎቹን ጋላ-ኦሮሞዎች ተጠቅመው በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ዛሬም በድጋሚ ጭፍጨፋን፣ ውድመትን እና ስርቆትን እንዳሰኛቸው እንዲያካሂዱ መፍቀዳችን በእግዚአብሔር ዘንድ በጽኑ ያስጠይቀናል። 


Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment