ነጮች ስለ ይማታ ገዳም፣ ስለ ተዋህዶ ኃይማኖትና ስለ ኢትዮጵያ በአድናቆት ይመሠክራሉ!

"የኢትዮጵያ ቤተክርስትያን በሰማይ ላይ" በሚል ርዕስ በ፭ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ፃድቁ አባታችን አቡነ የማታ ስላሠሩት የጸሎት ቤትክርስቲያን አጠር ያለ ተንቀሳቃሽ ምስል ወድምፅ አቅርቦልናል። ይህን ድንቅ  ተንቀሳቃሽ ምስል ወድምፅ  እዚህ ድህረ ገጽ ገብቶ ማየት ይቻላል ፡ Great Big Story
ዓለማችን ተወዳዳሪ በሌለው የክፍፍል እና ጥላቻ አዝቀጥ ውስጥ በተዘፈቀችበት በዚህ ዘመን የሚከተሉትን ድንቅ ዘገባዎች "ባዕዳኖች" ሲሰጡ ብሎም እነዚህ የውጩ ዓለም ኢ–አማንያን፣ ፕሮቴስታንት፣ ካቶሊክ እና ሙስሊም ግለሰቦች ይህን ያህል አወንታዊ ሆነው ሲመሰክሩልን መስማቱ እጅግ በጣም የሚያስደስት ነው። በእውነት ይህ በመካከላችን ለበቀሉት ጡት ነካሽ መዥገሮች እና ጥገኛ አረሞች ትልቅ ትምህርት ይሆናል።
አንዳንድ የተመልካቾች አስተያየት፦
How humble would you have to be to go here an say "I just went to Church on Sunday"
ወደ እዚህ ድንቅ ቦታ መሄድና "እሁድ እሁድ ወደ ቤተክርስቲያን እሄድ ነበር" ብሎ መናገር ምን ያህል
ትሁት እንደሆናችሁ ያሳይ ነበር
Look how they dress. Such modesty and beauty. Souls above flesh. The true followers of The God of Abraham
እንዴት እንደሚለብሱ ይመልከቱ፤ እንዲህ ያለው ልከኝነትና
ውበት። ከሥጋ ውጭ የሆኑ ነፍሳት። የአብርሃም አምላክ እውነተኛ ተከታዮች!
REAL FAITH: The last real Christians. She rocked it with a baby on her back. amazing!
እውነተኛ እምነት፤ እነዚህ ናቸው የመጨረሻዎቹ እውነተኛ ክርስቲያኖች። እናትየዋ ህፃኗን በጀርባዋ እያወዛወዘች ዳገቱን ትወጣለች፤ በጣም አስደናቂ ነው!
I don't believe in God but this is truly amazing.
በአምላክ አላምንም ነገር ግን ይህ በእውነት በጣም አስገራሚ ነው
Orthodox Christianity in its original form before Rome plagiarized and whitewashed everything.
ካቶሊኳ ሮም ነገሮችን ከማበላሸቷ በፊት የቀድመው
የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት እንደዚህ ይመስላል
I'm not religious, but that's beautiful
እኔ ሃይማኖተኛ አይደለሁም፡ ግን ይህ ውብ ነው
Christian Africa can be absolutely beautiful! islamic Africa.. not so much…
ክርስትያኑ አፍሪካ በጣም ውብ ሲሆን፥ እስላሙ አፍሪካ ግን አይደለም
GODBLESS these beautiful people
Love Ethiopia
እነዚህ ቆንጆ ሕዝቦች ይባረኩ፤ ኢትዮጵያን አፍቅሩ!
Going to the church itself is a challenge, imagine building it.
ወደ ቤተክርስቲያኑ መሄዱ በራሱ ተፈታታኝ ነገር ነው፤ ይህን መገንባቱ ደግሞ… እስኪ አስቡበት።
Going to a church located in the mountain at such altitude is truly a test of faith and courage!!!
በተራራ ላይ ወዳለው ቤተ ክርስትያን መጓዝ በእውነት የእምነትና እና የድፍረት ፈተና ነው !!!
No country parallels amazing,ancient and proud Ethiopia's history!!!! Ethiopia is where everything starts be it religion, fauna and flora, mankind, sciences,astrology, etc. United and ancient Ethiopia forever!!!!
አስገራሚ፣ ጥንታዊ እና ኩሩ የሆነውን የኢትዮጵያ ታሪክ
የሚወዳደር አገር የለም፤ ሀይማኖት፣ እንስሳት እና እጽዋት፥ የሰው ልጅ፣ ሳይንስ፣ ኮከብ ቆጠራ፡ ወዘተ ሁሉም ነገር የሚጀመረው በኢትዮጵያ ነው።
Ethiopia fought off islam and won. No wonder they are so beautiful and prosperous.
ኢትዮጵያ እስልምናን ተዋግታ አሸነፈች፤ ስለዚህ በጣም የሚያምሩ እና የበለጸጉ ሆነዋል
These people ancestors built ancient Egypt and got pushed back by the expansion of Islam
የኢትዮጵያውያን የቀድሞ አባቶች የጥንቷን ግብፅ ገንብተዋል፤ በኋላ ግን በእስልምና መስፋፋት ተገፍተዋል
Glad that the Islamists didn't convert this to a Mosque
ሙስሊሞች ይህንን ቦታ ወደ መስጊድ ባለመቀየራቸው ደስተኛ ነኝ
Im muslim and somali i think this is Amazing level of dedication.
እኔ ሶማሌ ሙስሊም ነኝ ሆኖም ይህን አስገራሚ የእምንት ጽናት አደንቀዋለሁ
Natural skyscraper.
ተፈጥሯዊ ሰማይ ጠቀስ
Ethiopians were practicing Christianity 900 years before Europe! It's fair to say they have one of the most authentic versions on the planet
ኢትዮጵያውያን ከአውሮፓ በ 900 ዓመታት ቀድመው
ክርስቲያኖች ነበሩ! በፕላኔታችን ላይ በጣም ትክክለኛውን
ክርስትና ይዘዋል ብንል ፍትሃዊ የሆነ አባባል ነው።
Ethiopian churches are declarations of FAITH
የኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት የእምነት መግለጫዎች ናቸው
Before I'd die, I'd love to visit this divine church carved on such heights. On behalf of the Catholic Church, may they always keep the faith strong.
ከመሞቴ በፊት፡ በእንዲህ መሰል ከፍታ ላይ የተቀረጸውን ይህ መለኮታዊ ቤተክርስቲያን መጎብኘት እወዳለሁ። በካቶሊክ ቤተክርስቲያን ስም ይህን እምነታችሁን ሁልጊዜ ጠብቁ እላለሁ።
I wanna go there even though i don't believe in God
በአማላክ አላምንም፡ ግን ወደዚህ ቦታ መሄድ እሻለሁ
True Christians
እውነተኛ ክርስቲያኖች
Such powerful and spirit filled Christians. We can learn from these people's devotion to God.
እንዲህ ጠንካራ የሆኑ እና መንፈስ የተሞላባቸው ክርስቲያኖች ናቸው። ከእነዚህ ለእግዚአብሔር ያደሩ ሰዎች መማር እንችላለን
Unconditional love for GOD Almighty
ፍፁም የሆነ ፍቅር ለኃያሉ አምላክ
I'm far from religious, and even I am touched by this. The devotion and craftsmanship is wonderful. So raw, thank you for sharing .
እኔ ሃይማኖተኛ አይደለሁም፤ ግን ይህ እኔን እንኳን ልቤን ነክቶታል። ጥልቅ የእምነት ፅናቱ እና ተዓምረኛ
ሥራው ድንቅ ነው። ይህን ስላጋራችሁን እናመሰግናለን።
I like how humble and down to earth (no pun intended) that priest sounds
ቄሱ ዝቅ ብለው በትህትና መናገራቸውን ወድጀዋለሁ (መቀለዴ አይደለም)
Faith written in the stone through the hands and feet of the lords children.
በእግዚአብሔር ልጆች እጆች እና እግሮች በድንጋይ ላይ የተፃፈ እምነት።
I don't think even Moses went that high to receive the 10 commandments.
ሙሴ እንኳ አሠርቱ ትእዛዛትን ለመቀበል፡ ይህን ያህል ወደ ላይ ከፍ ብሎ ወጥቷል ብዬ አላስብም።
Ethiopia is a land of wonders, God fearing people. Ethiopia stretches her hands unto God.
ኢትዮጵያ የብዙ ተዓምራት ምድር ናት፣ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው ሕዝብ፤ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች!
ምንጭ: Great Big Story

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment