✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር
ከሰውየው የቅሌት ሰነድ ውስጥ በትላንትናው ዕለት ከሶስት ሚሊየን በላይ ገፆች ተለቀዋል፣ 2,000 ተንቀሳቃሽ ምስልና 180, 000 የብርሃዊ ምስሎች ናቸው የተለቀቁት። አሁንም ያልተለቀቁ ሰነዶች አሉ። እንዳይለቀቁ የተደረጉት አደገኛ ሰነዶች ከ200,000 ገፅ ናቸው። ይህ ሁሉ የጥቂት [ ከበርቴዎች ] የቅሌት ዶሴ ነው፣
ከዩናይትድ ኪንግደም ልዑላን እስከ ዶናልድ ትራምፕ፣ ከቢዝነስ ሰዎች እስከ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ብዙዎቹ ከኤፕሽታይን የወሲብ ድግስ ተቋድሰዋል።
😲 ሕፃናት ደፋሪው ጄፍሪ ኤፕሽታይን እንዳለው የግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ ሞግዚት ቢል ጌትስ በጾታዊ ግንኙነት የሚተላለፍ በሽታ ከ'ሩሲያ ልጃገረዶች' ተይዟል ... ከዚያም በድብቅ ለተፋታት ሚስቱ ለሜሊንዳ አንቲባዮቲኮችን በድብቅ በምግብና መጠጥ አማካኝነት እንዲሰጣት ሐሳብ አቀረበ።
ሜሊንዳ ጌትስ በግራኝ አብዮት አሕመድና አገዛዙ ድጋፍ በአዲስ አበባ ከጫካው ፕሮጀክት ጎን የኢትዮጵያ ሕፃናትን መጥለፊያ ግዙፍ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከል ስለከፈተው ሕፃናት ደፋሪ ስለ ጄፍሪ ኤፕሽታይን እንዲህ ብላለች፤ “ይህን ሰው ማን እንደሆነ ማየት ፈልጌ ነበር። እና ከገባሁበት ደቂቃ ጀምሮ ተጸጽቼ ነበር። እሱ በጣም አስጸያፊ ሰው ነበር። እሱ ክፉ ሰው ነበር። ከዚያ በኋላ ስለሱ ብዙ ቅዠቶች አጋጥመውኛል።”
በተጨማሪ ኢትዮጵያዊው ፖለቲከኛ የሲአይኤ ወኪል ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) ከቀድሞው የግንቦት ሰባት ድርጅታቸው ጋር በተያያዘ ከጄፍሪ ኤፕሽታይን ጋር በእጦማር ወይም ኢሜይል የተለዋወጥዋቸው መልዕክቶች ተለቀዋል።
እነዚህ 'አምላክ' መሆን የደፈሩ አንድ በአንድ እንዲህ ይዋረዱ ዘንድ ግድ ነው! አቤት የውርደታቸው ወቅትና ዓይነቱ ፍጥነቱ። መለኮታዊውም ምድራዊውም ፍርድ አይዘገይም!
Blogger Comment
Facebook Comment