✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር
👉 ትንሣኤ እና ዳግም መወለድ / ትንሣኤ እና ዳግም መወለድ 👈
የዱር እሳቶች የቆዩ እፅዋትን በማጽዳት ፣ የማዕድን አፈርን በማጋለጥ እና ከአንዳንድ ዝርያዎች ዘሮችን በመልቀቅ በደን ውስጥ እንደገና መወለድን ሊፈጥሩ ይችላሉ።
ጠ/ሚ ኔታንያሁ የዘር ማጥፋት ወንጀል የፈፀመውን ጥቁር ሂትለርን አብዮት አሕመድ ዓሊን ወደ እየሩሳሌም ጋበዙ
እስራኤል ሆይ፤ ዘር አጥፊውን የፋሺስት ጋላ-ኦሮሞ ኢስላማዊ አገዛዝን መደገፍ አቁሚ።
የእስራኤል መንግስት የኢትዮጵያን እኩይ ፋሺስት ጋላ ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ መደገፉን ካላቆመ እና ታሪካዊቷን የክርስቲያን-ጽዮናዊት ኢትዮጵያን ለመበታተን፣ ለማዳከም እና ለማፍረስ ከሚሰራው ዲያብሎሳዊ ሴራ ካልተቆጠበ፣ ‘የዱር እሳቶች’ መላውን መካከለኛው ምስራቅን ገና ያነድዳቸው።
❖[ትንቢተ አብድዩ ምዕራፍ ፩፥፲፰]❖
“እግዚአብሔርም ተናግሮአልና የያዕቆብ ቤት እሳት፥ የዮሴፍ ቤት ነበልባልም፥ የዔሳው ቤት ገለባ ይሆናሉ፤ እነርሱንም ያቃጥሉአቸዋል ይበሉአቸውማል፤ ከዔሳውም ቤት ቅሬታ የለውም።”
❖[ትንቢተ አሞጽ ምዕራፍ ፱፥፯፡፰]❖
“የእስራኤል ልጆች ሆይ፥ እናንተ ለእኔ እንደ ኢትዮጵያ ልጆች አይደላችሁምን? ይላል እግዚአብሔር። እስራኤልን ከግብጽ ምድር፥ ፍልስጥኤማውያንንም ከከፍቶር፥ ሶርያውያንንም ከቂር አላወጣሁምን? እነሆ፥ የጌታ የእግዚአብሔር ዓይኖች በኃጢአተኛ መንግሥት ላይ ናቸው፥ ከምድርም ፊት አጠፋታለሁ፤ ነገር ግን የያዕቆብን ቤት ፈጽሜ አላጠፋም፥ ይላል እግዚአብሔር።”
እነሆ፥ የጌታ የእግዚአብሔር ዓይኖች በኃጢአተኛ መንግሥት ላይ ናቸው፥ ከምድርም ፊት አጠፋታለሁ፤ ነገር ግን የያዕቆብን ቤት ፈጽሜ አላጠፋም፥ ይላል እግዚአብሔር።”
Blogger Comment
Facebook Comment