✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
በዶናልድ ትራምፕ ላይ ክስ ያቀረበው የኒው ዮርክ አውራጃ ጠበቃ 'አልቪን ብራግ' እና መሰሪው ባለኃብት ጆርጅ ሶሮስ፤ “ጦርነት በማንኛውም መንገድ አስፈላጊ ነው” ይላሉ።
ለአረመኔው ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ ድጎማ የሚያቀርበው ጆርጅ ሶሮስ በአሜሪካም እንደ አልቪን ብራግ ያሉትን ሊበራሎች እየደጎመ እንደ ፕሬዚደንት ትራምፕ ያሉትን ተቀናቃኞቹ ላይ ጦርነት ያካሂዳል።
ከሰባት ዓመታት በፊት ፕሬዚደንት ትራምፕ ሲመረጡ ባለኃብቱ ጆርጅ ሶሮስ ከአንድ ቢሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ ከስሮ ነበር።
ጆርጅ ሶሮስ በኢትዮጵያና በሌሎች አገሮች ጉዳይ ጣልቃ እንደሚገባው ሁሉ በተለይ በዩክሬይኑ ጦርነት ገና ከአስር ዓመት ጀምሮ ትልቅ ሚና በመጫወት ላይ ያለ በጣም ወንጀለኛ የሆነ ሉሲፈራዊ ነው።
Blogger Comment
Facebook Comment