ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
የኒው ዮርኩ ዶክተር፦
"በሽታው የምናውቃት ኮሮና ከምትፈጥረው የሳንባ ምች ጋር ተመሳሳይነት የለውም።ዛሬ የአተነፋፈስ ህመምተኛውን ለመርዳት በጣም ተፈላጊ የሆኑት የአየር ማራገቢያዎች ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱን አይተናል፤ ብዙዎችንም በመግደል ላይ ናቸው።ይህ በሽታ የምናውቃት ኮሮና ሳትሆን አዲስ በሽታ ነው፤ ልክ ከፍተኛ መጠን ያለው ኦክሲጂን በሌለባቸው ከፍተኛ /ተራራማ ቦታዎች ያልተላመዱት ሰዎች የሚያሳዩትን ዓይነት የአየር እጥረት በሽታ(ሃይፖክሲያ)ጋር ይመሳሰላል።"
ሰውን ልክ ማይክሮዌቭ ምድጃ ውስጥ እንደገባ አሉሚኒየም እየጠበሱት ነው።
ይህን ዶክተር እና ጎበዟን ዳናን አምናቸዋለሁ። ሉሲፈራውያኑ የአንድ ዓለም መንግስት ሤራ አራማጆች ሕዝቦችን ለመቆጣጠርና ለመጨፍጨፍ የፈጠሩት ጋኔን ነው። 5ጂ ቴክኖሎጂም ረዳታቸው ነው። በኒው ዮርክ ሆስፒታሎች በሌላ ዓይነት በሽታ የሞቱትን ህመምተኞች በኮሮና ነው የሞቱት እያሏቸው ነው።
እየተሠራ ያለው ዲያብሎሳዊ ሥራ ከምናስበው በላይ ነው፤ ታይቶ የማይታወቅ ድራማ በዓለም መድረክ እየተሠራ ነው፤ ይህን ማጋለጥ ይኖርብናል፤ መንግስታቱን፣ መገናኛ ብዙኅን አብዛኞቹን ዶክተሮች አትመኗቸው። የኛዎቹ ዶክተሮችማ ሉሲፈራውያኑ አለቆቻቸው ፕሮግራም ያደረጓቸው ይመስላል በከረባት ታንቀው ኪኒና መርፌ ከማዘዝ ሌላ የተሸፈነውን ምስጢር በድፍረት ሊያካፍሉን ፈቃደኞች አይደሉም። ለነገሩማ ስንት የተማሩ ኢትዮጵያውያን ነበሩ።
በድሆቹ ሀገሮቻችን "የጽዳት፣ የእጅ ማጠቢያ ሳሙና፣ የሆስፒታሎች፣ የዶክተሮችና የገንዘብ እጥረት ስላለና የህክምና ሥርዓቱም ኋላ ቀር ስለሆነ 28 ሚሊየን ኢትዮጵያውያን በኮሮና ሊበከሉ ይችላሉ" እያሉና በየቀኑ የመስኮተ ትዕይንት (ቴሌቪዥን) ካሜራ ፊት በመቅረብ የታማሚውንና የሟቾቹን ቁጥር ከፍ እያደረጉ በመቁጠር የተለመደውን "የማለማመጃና ፍርሃት መቀስቀሺያ ጥበባቸውን" ይጠቀማሉ። አረመኔዎች!
ከውጭ ሀገር ሰዎች በስተቀር ኢትዮጵያ ውስጥ ኮሮና በተባለው ጋኔን የታመመ ወይም የሞተ ኢትዮጵያዊ የሉም
በኢትዮጵያ ኮሮና የለም፤ ታመሙ ሞቱ የተባሉትም ውሸት ነው፤ በሌላ በሽታ ሞተው ሊሆን ይችላል ወይንም ገድለዋቸዋል። መንግስት ነኝ ባዩ የወሮበሎች መንጋም የማይፈልገውን የህብረተሰብ ክፍልና ግለሰቦችን ለመግደል የኮሮናን ካርድ ይጫወታል። በዚህ አንጠራጠር!እስኪ የበሽታውን የምርመራ ውጤት በይፋ ያሳዩን? ደሞኮ ገና ሰው ሳይታመምና ሳይሞት ፈውስ አግኝተንለታል" አሉን። ወቸው ጉድ! ዛሬ ይህን ቀጣፊ፣ አታላይ ገዳይ መንግስት የሚያምን ከአውሬው መሆን አለበት።
ባለፈው ጊዜ እንዳወሳሁት ኮሮና እንደ አዲስ አበባ ከባሕር በላይ ከሁለት ሺህ ሜትር ከፍታ ላይ በሚገኙ ቦታዎች ላይ ኮሮናም ሆነች ሌላ ወባን የመሰለ አዲስ ቫይረስ ሊሰራጭ አይችልም። ይህ እንግዲህ ከመለኮታዊ ጥብቃው ሌላ ማለት ነው። ስለዚህ ይህን ጋኔን ወይ በአየር መንገዳችን አውሮፕላኖች ያስገቡታል ፣ ወይም በግብዝነት ብዙ የተጨበጨበላትን "የኢትዮጵያን ሳተላይት" ይጠቀማሉ(ዲያብሎስ እግዚአብሔርን በጣም ስለሚፈራው ልጆቹም እንዲሁ የራሳቸው የሆነውን ነገር መጠቀም ይፈራሉ፤ ለዚህም ነው የእኛ የሆኑት የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ሳተላይቱ፣ ዶ/ር ቴዎድሮስን የሚጠቀሙት፤ ብያለሁ ከዚህ በፊት)፤ በዚህ መልክ በሽታው በቀላሉ ካልተሠራጨ፤ አሁን ከቤት እንዳይወጣ የተደረገውን ነዋሪ እየመረጡ የተበከሉና የተመረዙ ምግቦችንና መጠጦችን በማቀበል፣ የታመመውን ደግሞ የ666ቱን መርፌ በመውጋት ያቀዱለትን የሕዝብ ቁጥር ቅነሳ ያካሂዳሉ። ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው እነ አብዮት አህመድን በእልልታ ተቀብሎ አራት ኪሎ ያስገባውና እስካሁንም ግንባሩን ብሎ ለመድፋት ፈቃደኛ ያልሆነው እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ተጠያቂ ነው።
Blogger Comment
Facebook Comment