ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
[ኢትዮጵያ አውታር ጥር 16 ቀን 2011 ዓ.ም. ] - የሉሲፈራውያኑ መጽሔት "Foreign Policy" ከኢትዮጵያ ሀገራችን ዓይኑ መንቀል አልቻለም። ከሣምንት በፊት "Don't Let Ethiopia Become the Next Yugoslavia" በሚል ርዕስ ለኢትዮጵያ አሳቢ በመምሰል ትንታኔ ሲሰጥ ነበር [ ለዝርዝሩ ይህንን አስፈንጣሪ ይጫኑ ☞ ዛሬ ደግሞ ዐቢይ አሕመድ ለዋለለት ውለታ ከ፻ "የዓለማችን አሣቢዎች" አንድ አድርጎ መርጦታል። ልብ እናድርግ ይህ መጽሔት "Council on Foreign Relations" በተሰኘው የኢሉሚናቲዎች ተቋም የሚታተም ነው።
Blogger Comment
Facebook Comment