✍ ቲና በቀለ | ኢትዮጵያ አውታር ነጮች የሣልሳዊ ቴዎድሮስን ጉዳይ ከእኛ ከሰረቁት መጻህፍት፣ በሌሎች ከተጻፉትም ተረድተዋል። የሣልሳዊ ጉዳይ ኢትዮጵያዊ ባልሆኑ ድርሳናትም ተገልጿል። ...
Read More
Home / ትንሳኤ ኢትዮጵያ
Showing posts with label ትንሳኤ ኢትዮጵያ. Show all posts
Showing posts with label ትንሳኤ ኢትዮጵያ. Show all posts
600,000 ጥንታውያን ክርስቲያኖች ተጨፍጭፈዋል - ዓለም በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ጉዳይ ላይ ለምን ዝም አለች?
✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር 🏴 ያልተቀደሰ ሕብረት፡ ኤዶማዊው ምዕራብ + እስማኤላዊው ምስራቅ (ዔሳው እና እስማኤል)። ሁለቱ የክርስቶስ ተቃዋሚ ብሔራት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶ...
Read More
የሰሜኑ ክርስቲያን ወገን በደንብ ሊያውቀው የሚገባ
✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር ተንኮለኞቹ ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ሉሲፈራውያን በሰጡን አዲስ ስጋዊ የ 'ብሔረሰባዊ' ማንነትና ምንነት ምክኒያት ሳይሆን እየጨ...
Read More
ፍትህ ክንዳችን ላይ ነው! ሃይማኖታችንና ሃገራችንን ከዚህ አረመኔ አገዛዝ እንዴት እንከላከል?
✍ ቆሞስ አባ ጳውሊ | ከግንባር እንደሚታወቀው በአሁኑ ሰዓት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ትልቅ ፈተና ውስጥ ናት:: አገዛዙ ያለ የሌለ ኃይሉን በመጠቀም እያፈራረሳት ይገኛል:: እንዴ...
Read More
የኦርቶዶክስ ምእመናን ለምን ይገደላሉ? ይሰደዳሉ?
✍ ዮሐንስ አብነት | የወዳጅ ምክር | ኢትዮጵያ አውታር ፩. የኦርቶዶክስ ምእመናን ለምን ይገደላሉ? ይሰደዳሉ? • የንዝረት ጦርነት ፦ የኦርቶዶክስ ምእመናን በደማቸውና በጸሎታቸው የሚሸከሙት ጥ...
Read More
የቅርብ ዘመን ትንቢቶች እና ፍጻሜያቸው
በሃገራችንም ብዙ ቅዱሳን እና ጉሁሳን እየመጣ ስላለው ነገር ብዙ ትንቢት የተናገሩ ቢሆንም የአንዳቸውም ተመዝግቦ አይገኝም በአንዳንድ አባቶች እና ምእመናን ዘንድ የሚገኙ ትንቢቶች ቢኖሩም በቤተክህነቱ እውቅና ተሰጥቶአቸው ...
Read More
ክርስቲያኑ ለምን አንቀላፋ? በቆሞስ አባ ጳውሊ
ቆሞስ አባ ጳውሊ አብያተ ክርስቲያናት ቢቃ*ጠሉ ፣ ምዕመናን ቢጨፈ*ጨፉና ቢፈናቀሉ ፣ ካህናትና መነኮሳት ቢታ*ረዱ ፣ ቅርሶች ቢወድሙና ሌሎች ልዩ ልዩ የግፍ አይነቶች ቢደረጉ ምን የማይመስለው ትውልድ ሆኗል:: ለስ...
Read More
በዓለም ዓቀፍ ደረጃ በአሁኑ ሰዓት እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ምዕመናን ያንቀላፋ የለም!
ቆሞስ አባ ጳውሊ ከግንባር አብያተ ክርስቲያናት ቢቃ*ጠሉ ፣ ምዕመናን ቢጨፈ*ጨፉና ቢፈናቀሉ ፣ ካህናትና መነኮሳት ቢታ*ረዱ ፣ ቅርሶች ቢወድሙና ሌሎች ልዩ ልዩ የግፍ አይነቶች ቢደረጉ ምን የማይመስለው...
Read More
ግንቦት 28 የበዓለ እረፍት መታሰቢያ | ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለ ሐይማኖት ሶስተኛው ፓትርያርክ
የወንጌል ገበሬ የድሆች አባት ገንዘብ በእጃቸው የማይነኩ ሙሉ ደሞዛቸውን ሰንበት ትምህርት ቤት ማጠናከሪያ ለሰበካ ጉባኤ ማደራጃ ያዋሉ ከድንችና በሶ በቀር ምናምኒት በአፋቸው የማይዞር ጸዋሚ ተሐራሚ የምድ...
Read More
ከዚህ በኋላ ንጉሥ ⁉️ አወ ንጉሥ‼️
የዘመኑ አዋቂ ትውልድ እጅግ በሹፈት "ከዚህ በኋላ ንጉስ?" እያለ በንቀት እንደሚያፌዝ ጥርጥር የለውም። ወይ ከመንፈሳዊው ወይ ከምድራዊው ካንዱም ላይሆን ባክኖ ቀረ እንጂ፣ የምድራዊውም ሳ...
Read More
‹‹ሰማእቱ ቅዱስ ፊቅጦር ስለ ኢትዮጵያ ያየው ራእይ››‼️
ሰማዕቱ ቅዱስ ፊቅጦር አንድ የሚነገር ትልቅ ታሪክ አለው፡፡ እርሱም በሰማዕትነት ካረፈ ከብዙ ዘመን በኋላ በራእይ ተገልጦ በ8ኛው ሺህ ዘመን በሀገራችን በኢትዮጵያና በግብፅ እንዲሁም በቁስጥንጥንያና በሮም...
Read More
በሥጋዉ ሆነ በመንፈሳዊ ወንበር ላይ ያሉ ሆኑ ግለሰቦች እንዲያውቁት!
✍ ተክለ ኪዳን "ለእኔም ፡- ዘመኑ ቀርቧልና የዚህን መጽሐፍ ትንቢት ቃል በማኅተም አትዝጋዉ፡፡ ዓመፀኛዉ ወደ ፊት ያምፅ፣ ርኩሱም ወደ ፊት ይርከስ፣ ጻድቁም ወደ ፊት ጽድቅ ያድርግ፣ ቅዱሱም ወ...
Read More
የአለቃ አያሌውን አንጎል ጅብ አውጥቶ ሲበላው ያዩት መምህር‼️‼️
«ትንቢት ይቀድሞ ለነገር።» የአለቃ አያሌው መምህር የነበሩት የአለቃ ማርቆስ ብርሃኑ ሕልም። በልጅነት ዕድሜያቸው ካስተማሯቸው ታላላቅ መምህራን አንዱ የሆኑት የንታ መምህር ማርቆስ ብርሃኑ፤ ስለ አለቃ ...
Read More
የአለቃ አያሌው ታምሩ ዐጭር የሕይወት ታሪክ‼️
ዝክረ አለቃ አያሌው ታምሩ መጋቢት 23 100ኛ ዓመት የልደት መታሰቢያ። «ክቡር ሞቱ ለጻድቅ በቅድመ እግዚአብሔር።» «የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው።» (መዝ፤ ፻፲፭፣ ፯።) ...
Read More
አለቃ አያሌው ታምሩ ያስተላለፉት ግዝትና ምክንያቶቹ‼️
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አመራር ላይ ያዩትን ችግር በማስመልከት የቤተ ክርስቲያኒቱ የሊቃውንት ጉባኤ ሰብሳቢ የነበሩት አለቃ አያሌው ታምሩ ችግሩ ሥር ሳይሰድ ገና ከጅምሩ እንዲታረም ...
Read More
የክቡር አባታችን አለቃ አያሌው ታምሩ100ኛ ዓመት ልደት መታሰቢያ
መጋቢት 23 ቀን 2ዐ15 ዓመተ ምሕረት እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት፤ሐሤትን እናድርግ፤በእርስዋም ደስ ይበለን፡፡መዝ፥117፤23-24፡፡ ባለፈው 1ዐዐ ዓመት ውስጥ ወደዚህች ምድር መጥተው ታላላቅ ...
Read More
"ኢትዮጵያን እናድናት" - አለቃ አያሌው ታምሩ
የክቡር አባታችን አለቃ አያሌው ታምሩ 100ኛ ዓመት ልደት መታሰቢያ መጋቢት 15 ቀን 2ዐ15 ዓመተ ምሕረት እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት፤ ሐሤትን እናድርግ፤ በእርስዋም ደስ ይበለን፡፡ መዝ፤117፥...
Read More
ክቡር አባታችን አለቃ አያሌው በራእይ የተሰጣቸውን መልእክት‼️
ክቡር አባታችን አለቃ አያሌው ግን፤ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የሮም ጥገኛ መሆን የለባትም፥ ፓትርያርኩ መሓላቸውን አፍርሰዋል፥ ጉዳዩንም ቅዱስ ሲኖዶስ ሊያየው ይገባል በሚለው አቋማቸው ጸኑ። በይበልጥ ደ...
Read More
Subscribe to:
Comments
(
Atom
)