የወንጌል ገበሬ የድሆች አባት ገንዘብ በእጃቸው የማይነኩ ሙሉ ደሞዛቸውን ሰንበት ትምህርት ቤት ማጠናከሪያ ለሰበካ ጉባኤ ማደራጃ ያዋሉ ከድንችና በሶ በቀር ምናምኒት በአፋቸው የማይዞር ጸዋሚ ተሐራሚ የምድ...
Read More
Home / መንፈሳዊ
Showing posts with label መንፈሳዊ. Show all posts
Showing posts with label መንፈሳዊ. Show all posts
ጰራቅሊጦስ፤ ጌታችን መንፈስ ቅዱስን ለሐዋርያት የላከበት ዐቢይ በዓል
‹ ጰራቅሊጦስ› የሚለው ቃል ከሦስቱ አካላት አንዱ የኾነው የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ መጠሪያ ስም ሲኾን፣ ትርጕሙም በጽርዕ (ግሪክ) ቋንቋ፦ ❖ ናዛዚ (የሚናዝዝ) ❖ መጽንዒ (የሚያጸና) ❖ መስተ...
Read More
ያለ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ዓለም አይድንም! አራት ነጥብ!
✍ እስራኤል ዘነፍስ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ግንቦት 21 | አምላክን የወለደች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በደብረ ምጥማቅ በስሟ በተሠራች ቤተ ክርስቲያን ጉልላት ላይ በብርሃን መርከብ ተቀም...
Read More
ግንቦት ፳ | እንኳን ለታላቁ መናኝ ንጉሥ ቅዱስ አፄ ካሌብ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል/ መታሰቢያ አደረሰን።
✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ ቅዱሱን ንጉሥ አፄ ካሌብን በዓለም ያሉ አብያተ ክርስቲያናት በትልቁ ያከብሩታል። ኢትዮጵያ ውስጥ ግን አክሱም አካባቢ ካልሆነ ከነ ስም አጠራሩ እንኳ እየተዘነጋ ይመስላል። ነገር ግን ጀግንነቱ፣ ...
Read More
ስለ ዓለም መጨረሻ አንድ ቃል
የቭላድሚር ቅዱስ ሴራፒዮን እ.አ.አ ከ 1247 እስከ 1274 ባለው ጊዜ ውስጥ የኪየቭ ዋሻዎች ገዳም ሊቀ ጳጳስ ነበሩ ። ከዚያ በኋላ የቭላድሚር ፣ ሱዝዳል እና የኒዝኒ ኖቭጎሮድ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ...
Read More
ባለቀለም የመስታወት መስኮት ኢትዮጵያዊውን ኢየሱስ ክርስቶስን ያሳያል
✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ በ'ሰሜን ምስራቅ' አፍሪቃ እንደምተገኘው፣ በ'ሰሜን ምስራቅ' አሜሪካ በምትገኘዋ የሮድ አይላንድ ግዛት የ፻፶/150 አመት እድሜ ያለው ባለቀ...
Read More
ልደታ ለማርያም
⛪️ እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የልደት መታሰቢያ በሰላም አደረሰን! በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ግንቦት አንድ ቀን (የግንቦት ልደታ) የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማ...
Read More
ሚያዝያ 30 ቅዱስ ማርቆስ ሐዋርያ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን! ሚያዝያ ሠላሳ በዚች ቀን ለእስክንድርያ ሊቃነ ጳጳሳት አለቃ የሆነ ወንጌልን የጻፈ ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ በሰማዕትነት አረፈ። የዚህም ቅዱስ የአባ...
Read More
Subscribe to:
Posts
(
Atom
)